<ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲገለፅ።
< ፋሪስ፤ አፍራሳ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ 'ቀንድ አውጣ' ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር ስም "አፍራሳ" ግርታ ቀለል ባለ አማርኛ ሲገለፅ።
የአማራ ፋኖን ትግል ለመበተን እና ለማዳከም ሳያቋርጥ እየታከተ ያለው የኦነግ-ብልጽግና ብ አደን ሰራሽ ከይሲ ፋኖ መሳዮች በመፍጠር የአማራ ህዝብ የበርካታ አስርት አመታት የነጻነት ትግል በክፍለ ሀገር ደረጃ እንደ ኩሬ ተገድቦ እንድነጥፍ ለማድረግ በርካታ ቅጥረኛ አማራ መሳይ ኮሬ ነጌኛዎች ተሰማርተዋል። በአማራ ፋኖ መካከል ሊፈጠር የሚችል ማንኛውንም ቀዳዳ ከጅረት በላይ በማስፋት በመከፋፈል መበታተን ፕሮፓጋንዳ ተጠምደዋል። ይህን እኩይ ተልዕኮ ለመፈጸም ግለሰቦችን መፈረጅ፤ የፈጠራ ትርክት ፤ ጥራዝ ነጠቅ ፕሮፓጋንዳ መለጣጠፍ ተቀዳሚ ተግባር ሁነው ሰንብተዋል። ልይነት ተፈጠረ ማለት በአማራ ክልል በተሰማሩ የብ አደን ኮሬ ነጌኛዎች እንደ ትልቅ ሎተሪ ይወሰዳል - ልዩነት እንደ መልካም አጋጣሚ ተወስዶ ልዩነቱ ሊታረቅ እና የበለጠ ድርጅታዊ ቁመና ይዞ የአማራ ትግል እንደሚቀጥል ግን እያወቁትም ቢሆን ይክዳሉ። መልዕክቱን ጥለው መልዕክተኛውን አሳደው ለማጠልሸት ወይም ለማጥፋት ደፋ ቀና ይላሉ።
ፕሮፓጋንዳው እና ሀቁ ግን ሆድ እና ጀርባ ናቸው። ሰሞኑን የብአደን ኮሬ ነጌኛ (በግ እና የፍየል ሌባ) የሃብታሙ አያሌን አያት ስም የተሳሳተ ትርጉም በመስጠት አማራ የሚባል ጎሳ የለም ለማሰኜት የለጠፈው " አፍራሳ" የሚለውን ስያሜ ምንጭ በአጭሩ ለመግለጽ-
በባለባቱ ዘመነ መንግስት እነኝህ ስያሜዎች ( ፋሪስ፤ አፍራሳ፤ ፋሲል) የተለመዱ ነበሩ። በተለይም በወሎ እና ጎንደር አካባቢዎች። የእነኝህ ስያሜዎች ምንጫቸው አረብ ነው። ለምሳሌ በወሎ አካባቢ ይማም( ኢማም)፤ፋሪስ፤ አፍራሳ በሰፊው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ይጠቀምባቸዋል።
ፋሪስ - ፈረሰኛ፤ ጉግሰኛ ወይም ተዋጊ ማለት ሲሆን።
አፍራሳ - ረዥም ጠንበለል (የብረት መዝጊያ እንደ ማለት)፤ ገላጋይ አስታራቂ (ብልህ -መልካም ሽማግሌ)
ፋሲል - ልዩ ድንቅ ክቡር እንደ ማለት ነው።
የቀንድ አውጣው ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ከመስራታችሁ በፊት አውቃችሁ ጀምሩ። መልዕክቱን እንጅ መልዕክተኛው ላይ ኢላማ አታነጣጥሩ -ያለ ዐዋቂ ለገንዘብ ስለምትቸኩሉ የእራሳችሁ አረር እራሳችሁን መልሶ ይመታችኋል። የአማር ፋኖ ትግል በተመሳሳይ ኮሬ ነጌኛ ውሸት ብአደን ፋኖዎች አይጠለፍም

Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
አበረ፣
ስለ አፍራሳ ስረቃልና ትርጉም አጥጋቢ መልስ እንደ ሌለኝ ትላንት ተናግሬያለሁ ፤ ስለዚህ ከላይ የጠቀሰከው ትርጉም ካንተ መማሬ ነው ።
ስለ ፋሪስ የሰጠህው ትርጉም በጣም ትክክል ነው ። ይህን ልጨምርበት ። ፈረስ የሚለው የHorse የወሰድነው ፋርስ ከሚለው የኢራን ስም ነው ። ጥንት በአክሱም ወይም ከዚያ በፊት በፈርኦኖች ዘመን ። ፈረስ መች ወደ ኢትዮጵያ እንደ መጣ ወይም መች ፈረስ መጠቀም እንደ ጀመርን የተረጋገጠ ታሪክ የለም ። ነገር ግን ከብዙ አመት በፊት ፋርሲዎች አምጥተውት ሰዉ የፋርስ እንሰሳ እያለው ፈረስ ተባለ የሚል አንብቤያለሁ ። ስለዚህ በወሎ ፋሪስ የፈረስ ጉግስ ማለት ከሆነ እጅግ ትክክል ነው ። ኦሮሞች ከኛው ወስደው ፈርዳ ይሉታል። ያው ፋርስ ማለት ነው ።
ስለፋሲል ትክክለኛውን ላጫውትህ ፣ ፋሲል የግሪክ ቃል ነው ። ሙሉ ቃሉ ፋሲለደስ ነው ። ፋሲል ገምቢ ፣ አድራጊ ፣ ከተማ ገምቢ፣ አገር የሚያቀና ማለት ነው ። ፋሲለደስ የገምቢ ልጅ ማለት ነው ልክ አርኪመደስ፣ ሄሮተደስ፣ እንደ ሚሉት ። ልብ በል በአክሱም ዘመን በአንድ ወቅት ግሪክ ቋንቋ የቤተ መንግስት ልሳን ነበር በግዕዝ ከመተካቱ በፊት ። ስለዚህ የብዙ ነገስታት ስም የግሪክ ቃል ነበር ። ፋሲል ማለት ያ ነው ከጎንደሩ ንጉስ ፋሲለደስ የመጣ ነው ።
ሰላም

ሜኖሶታ የቃሉ አመጣጥ ኦሮሚኛ ነው፥፥ የዩክሬን ከተማ ኦደሳ የኦሮሞዎች ከተማ ነበር፥፥ አሌክሳንደር እንድብር ወይንም እነሞር ከሚለው የጉራጌ ቃል የመጣ ነው.......
እህ ካሉህ ብዙ ታወራለ ህ እኮ ወንድማችን ሆረስ
እህ ካሉህ ብዙ ታወራለ ህ እኮ ወንድማችን ሆረስ
Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
ኢትዮጵያዊነት ከሁሉም ይበልጣል፤ የኢትዮጵያ ህዝብ በዘመናት የአብሮነት፥ መስተጋብር የተቀየጠ ህዝብ ነው። ከሰሜን፥ ከደቡብ፥ ከምእራብ ከምስራቅ የተደባለቀ፥ ህዝብ ነው። በእምነትም፥ እንደዚሁ፥ ነው። ፀጉር፥ እየሰነጠቅን ባንጣላ መልካም ነው።
Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
Abere,ኢትዮጵያዊነት ከሁሉም ይበልጣል፤ የኢትዮጵያ ህዝብ በዘመናት የአብሮነት፥ መስተጋብር የተደባለቀ ህዝብ ነው። ከሰሜን፥ ከደቡብ፥ ከምእራብ ከምስራቅ የተደባለቀ፥ ህዝብ ነው። በእምነትም፥ እንደዚሁ፥ ነው። ችግር እየሰነጠቅን ባንጣላ መልካም ነው።
do you believe Axumezana’s above comment is genuine? He is the supporter of separatist TPLF and campaigned for the annexation of Raya and Welkayit into Tigray.
You seem to be rattled when people called Habtamu Ayalew names. But you have no problem calling others who oppose your views all kinds of names. How is that fair?
I tried to give you a hint yesterday not to insult and stereotype people out of anger and emotion. Because you are going to a place you don’t want to be. When the table turns believe me it will be very painful to you. Means people have already established stereotypes that maybe not favourable to you. It is wrong then and it is wrong now.
To the substance. Habtamu Ayalew and Ermias Leggse may have views about Fano and Ethiopia. That is fine and are entitled to their own views. It ends there. Period.
But they have no right to smear Fano commanders and martyrs to coerce, intimidate and force charges that are favourable to their goals.
Fano is not their private army. And commanders and the people who supported them are not the slaves of Habtamu Ayalew and Ermias Legesse.
We have learned something important from the failed campaigns of Kinjit in 2005. Do not allow the Diaspora opportunists con you to hijack movements and struggles from a keyboard. We will not allow it.
How about this. Where is Balderas? They can Rebuild it and show us what they can do. Instead of messing up other people’s efforts.
Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
Right,
___Axumezana ታምነዋለህ ዎይ ላልከው ጥያቄ መልሴ አላምነውም ነው። He is a die-hard separatist and tribalist - he is fooling in the name of Ethiopia just like Abiy Ahmed . ግን አስክሱምዒዛና አውቆ ጠፍ ነው። አውቆ የጠፋን ፈልጎ ማግኜት ወይም ማሳመን አስቸጋሪ ነው። የጻፈውን አረፍተ-ነገር ከአክሱምዒዛና ለይተን ካነበብነው ግን ትክክል ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ህዝብ ነው። እስኪ ማንን አይተህ ይህ ኦሮሞ፤ይህ ትግሬ አማራ ብለህ በፊቱ ላይ ትለየዋለህ? በጣም የተለየ ጸጋችንን ፈረንጆቹ እና ሌሎች አገራት ሲያደርጉ አየሁ ተብሎ ዜጋ በጎሰኝነት ከዚያም አልፎ በወንዝ ልጅነት ቁልቁል ወርዷል።
___ Back to the main point, why are you so much obsessed with Habtamu Ayalew, but not the rest of YouTubers who are fuming differences? And above all why are so much negative Eskindir Nega?
If in such short amount of time certain group of people, especially from a certain area, makes such a sharp turn that causes a lot of suspicion. Why are thugs making unnecessary judgments without hard evidence? I agree it is imperative for all minority dissents and majority to come to the negotiation table and settle their differences to protect from hijackers such as Woyane and OLF-PP. But it appears there are Be'Aden cloned thugs that keep posting their own fabricated propaganda stunts without any merits.
Thus, what I explained in this thread is providing the fact about origin of names that the Be'Aden cloned thugs misrepresented. The fact that such names have Muslim origin does not mean the people are not Amhara.
Why do not caution the Woyane mole misraq and union to stop talking about people? You do not seem bothered by what Woyane misraq fabricating and smearing others
Why?

Right wrote: ↑01 Aug 2024, 15:05Abere,ኢትዮጵያዊነት ከሁሉም ይበልጣል፤ የኢትዮጵያ ህዝብ በዘመናት የአብሮነት፥ መስተጋብር የተደባለቀ ህዝብ ነው። ከሰሜን፥ ከደቡብ፥ ከምእራብ ከምስራቅ የተደባለቀ፥ ህዝብ ነው። በእምነትም፥ እንደዚሁ፥ ነው። ችግር እየሰነጠቅን ባንጣላ መልካም ነው።
do you believe Axumezana’s above comment is genuine? He is the supporter of separatist TPLF and campaigned for the annexation of Raya and Welkayit into Tigray.
You seem to be rattled when people called Habtamu Ayalew names. But you have no problem calling others who oppose your views all kinds of names. How is that fair?
I tried to give you a hint yesterday not to insult and stereotype people out of anger and emotion. Because you are going to a place you don’t want to be. When the table turns believe me it will be very painful to you. Means people have already established stereotypes that maybe not favourable to you. It is wrong then and it is wrong now.
To the substance. Habtamu Ayalew and Ermias Leggse may have views about Fano and Ethiopia. That is fine and are entitled to their own views. It ends there. Period.
But they have no right to smear Fano commanders and martyrs to coerce, intimidate and force charges that are favourable to their goals.
Fano is not their private army. And commanders and the people who supported them are not the slaves of Habtamu Ayalew and Ermias Legesse.
We have learned something important from the failed campaigns of Kinjit in 2005. Do not allow the Diaspora opportunists con you to hijack movements and struggles from a keyboard. We will not allow it.
How about this. Where is Balderas? They can Rebuild it and show us what they can do. Instead of messing up other people’s efforts.
Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
Abere/Right ,
Both of you are hypocrite !
Axumezana has never asked you for a certificate to be Ethiopian. Axumezana was born Ethiopian, have lived Ethiopian & will die as an Ethiopian. This right to be an Ethiopian was given to me by my Tigrayan ancestors through their blood & flesh!

ሆረስ፤
በዚህ ዙሪያ የሰጠኸውን ትንታኔ አንብቤዋለሁ። ጥሩ መነሻ ሃሳብ ነበር። የፈነጠቅኻቸው ሃሳቦች የተሻለ መላምት ያጭሩ ነበር።
አንድ ማህበረሰብ የብዙ ዘመናት እና ትውልድ ድምር ትሥስር ውጤት መሆኑ ግልጽ ነው። በአባቶቻችን ምሳሌያዊ አገላለጽ "የሰው ዘሩ፤ የዛፍ ስሩ የት እንደሚሄድ ወይም እንደሚደርስ አይታወቅም" ይላሉ። ይህ ደግሞ በዘመናት ሲከነዳ የሚልዮናች ትውልድ እንትና ይህ ጎሳ ነው፤ ወይም ይህ ጎሳናች ማለትን አዳጋች ያደርገዋል። እነ ወያኔ እና ኦነጎች የድፍን ኢትዮጵያን ዘር ቆጥረን እንዘልቀዋለን ብለው ግን ተያይዘውታል።
የአገራችን ስያሜዎች አንድም ወይ ሃይማኖት መሰረት ያደረጉ፤ ወይም ታዋቂ ዝነኛ አርበኛን ፤ወይም አንድ ታሪካዊ ክስተት አልያም የቤተሰብ ምኞት፤ ወዘተ ያንጸባርቃል። በተለይ እንደ ወሎ ባሉት አካባቢዎች የእስልምና እምነት ከፍተኛ ተጽዕኖ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ይበዛል። የአሊሞች ወይም የመሃመዲያን ( ማመዶች) መናኸሪያ እንደ ነበር ይታወቃል ስለዚህ የአረብ መስረት ያላቸው ስያሜዎች ይበረክታሉ - እነኝህ ስያሜዎች ክርስቲያን በሚበዛባቸው የአማራ ክፍለ ሀገራት እንደ ጎጃም ባሉት እንግዳ ስም ይሆንባቸዋል - እነርሱ ስላላወቁት ሌሎች የማያውቁ እስኪመስላቸው ያሉ አሉ። ይህ ደግሞ የጅብ ችኩል አይነት የወቅቱ ትኩሳት የገዘፈባቸው ለከንቱ አላማ ያውሉታል። ለዚህ ነው እንደ አስገንጣይ ምስራቅ አይነቶቹ የወንዝ መለስ ጎጠኝነት ለመስበክ የተጠቀመችበት።
አዎ! ፋሪስ መሰረቱ አረብ ነው፤ አፍራሳም እንድሁ ነው። ፋሲል በተመለከተ እኔም እንደ አንተ ግምት ነበረኝ ምናልባት ጥንታዊ ኦርቶዶክስ ይኖረዋል የሚል ግምት ነበረኝ ግን መሰረቱ አረብ ነው። ምናልባት አረቦች እና ግሪኮች በተለያየ ንግድ ወዘተ ትሥስር ምክንያት ቃላት ወይም ስም ሊጋሩ ይችላሉ።

Horus wrote: ↑01 Aug 2024, 12:56አበረ፣
ስለ አፍራሳ ስረቃልና ትርጉም አጥጋቢ መልስ እንደ ሌለኝ ትላንት ተናግሬያለሁ ፤ ስለዚህ ከላይ የጠቀሰከው ትርጉም ካንተ መማሬ ነው ።
ስለ ፋሪስ የሰጠህው ትርጉም በጣም ትክክል ነው ። ይህን ልጨምርበት ። ፈረስ የሚለው የHorse የወሰድነው ፋርስ ከሚለው የኢራን ስም ነው ። ጥንት በአክሱም ወይም ከዚያ በፊት በፈርኦኖች ዘመን ። ፈረስ መች ወደ ኢትዮጵያ እንደ መጣ ወይም መች ፈረስ መጠቀም እንደ ጀመርን የተረጋገጠ ታሪክ የለም ። ነገር ግን ከብዙ አመት በፊት ፋርሲዎች አምጥተውት ሰዉ የፋርስ እንሰሳ እያለው ፈረስ ተባለ የሚል አንብቤያለሁ ። ስለዚህ በወሎ ፋሪስ የፈረስ ጉግስ ማለት ከሆነ እጅግ ትክክል ነው ። ኦሮሞች ከኛው ወስደው ፈርዳ ይሉታል። ያው ፋርስ ማለት ነው ።
ስለፋሲል ትክክለኛውን ላጫውትህ ፣ ፋሲል የግሪክ ቃል ነው ። ሙሉ ቃሉ ፋሲለደስ ነው ። ፋሲል ገምቢ ፣ አድራጊ ፣ ከተማ ገምቢ፣ አገር የሚያቀና ማለት ነው ። ፋሲለደስ የገምቢ ልጅ ማለት ነው ልክ አርኪመደስ፣ ሄሮተደስ፣ እንደ ሚሉት ። ልብ በል በአክሱም ዘመን በአንድ ወቅት ግሪክ ቋንቋ የቤተ መንግስት ልሳን ነበር በግዕዝ ከመተካቱ በፊት ። ስለዚህ የብዙ ነገስታት ስም የግሪክ ቃል ነበር ። ፋሲል ማለት ያ ነው ከጎንደሩ ንጉስ ፋሲለደስ የመጣ ነው ።
ሰላም
Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
I am hard on Habtamu Ayalew and Ermias Legesse because they are using a smear tactics to force their opinions on the Fano fighters in Ethiopia.Why do not caution the Woyane mole misraq and union to stop talking about people? You do not seem bothered by what Woyane misraq fabricating and smearing othersWhy?
Suggestion, opinions or views of any kind is acceptable but divisive tactics is not.
I repeat Fano is not their private army and the commanders and their supporters are not their slaves.
Why would I attack brother Misraq and union, they didn’t insult Fano fighters. They are very supportive.
I have as much respect to them as I have for you. The only difference is that you started insulting Fano fighters based on a biased info you have from one side. At one point you said there is a private prison and dungeon prison created by Fano commander. How is that helpful for the Amhara cause.
Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
Right,
___ Taken by surprise when you double down the hypocrisy of fanning misraq and union ( who are naked Woyane rats) as if they were Amhara or shared Amhara's issue. This is an insult to intelligence.
___ In my understanding of reading between the lines of your comment, you seem siding with the Merawi Gojam Fano, yet opposing the Shewa and Wolo Fano. When one takes side, it is common to do some propaganda against the other side. That is what you seem doing here. I do not have problem for someone reflecting differences, but I have problem with those doing smear propaganda against individuals as if these individuals do not have equal chance or say in their country. It is civil to counter their idea, but not acceptable to attack on the basis of their origin or province, name or religion.
___ It is a Big hypocrisy to down play or be bitterly against patriot Eskindir Nega so as to trash his life time fight against parochialism - all of a sudden overnight. This kind of use-and-throw taking advantage scheme is not uncommon in Ethiopian political history and legacy. As familiar as we are the shallow tide of smearing shall pass. As I said before, Be'Aden is thick and high density distribution in Gojam than in any Amhara province - I have a strong doubt Be'Aden Kore Negna , wolf in sheep skin is out there in Gojam more than any place in Amhara. During TPLF era, I heard in my one ears in Bahir Dar once, Bahir Dar were mor Woyane than Mekelle; that is, Be'Adens were more Woyane than Woyane itself. I am not innocent to believe, everyone with a Kalashnikov out there as Fano are Genuine Fanos, there are certainly Be'Aden Kore Negna fake Fano with a mission to hijack Amhara's victory. Please just know, I have the right to doubt and find the truth. I am not easily falling to the false preach of Lucifer Be'Aden pretending to be angles.

Right wrote: ↑01 Aug 2024, 19:57I am hard on Habtamu Ayalew and Ermias Legesse because they are using a smear tactics to force their opinions on the Fano fighters in Ethiopia.Why do not caution the Woyane mole misraq and union to stop talking about people? You do not seem bothered by what Woyane misraq fabricating and smearing othersWhy?
Suggestion, opinions or views of any kind is acceptable but divisive tactics is not.
I repeat Fano is not their private army and the commanders and their supporters are not their slaves.
Why would I attack brother Misraq and union, they didn’t insult Fano fighters. They are very supportive.
I have as much respect to them as I have for you. The only difference is that you started insulting Fano fighters based on a biased info you have from one side. At one point you said there is a private prison and dungeon prison created by Fano commander. How is that helpful for the Amhara cause.
Re: <ፋሪስ ፤ አፍራሳ ፤ ፋሲል > ስያሜዎች ምንጫቸው አማርኛ ወይስ ዐረበኛ? የሰሞነኛውን የአረጋ ከበደ ብአደን ቅጥረኛ ኮሬ ነጌኛዎች ፕሮፓጋንዳ ሰንጠረዥ 1 ቁጥር "አፍራሳ" ግርታ ሲ
Brother Abere,
I see some demagoguery here and I would like to help as best as I can. No disrespect here but I recognized when a lack of depth is reflected.
First let us get this out of the way: the issues you have with Misraq and union is yours only. I know a Weyannie when I see one.
Second I have no idea where Merawi is let alone sidings with a Merawi Amhara. I am light years away from this kind of crap. At least you didn’t call me a Weyannie that by itself is good. I see you have regional issues, Brother please stay away from this kind of nonsense. I see some of your comments and I believe you are too good to be swayed by this kind of [deleted].
Back to substance. I don’t think you are well informed in what’s is transpiring in Fano land. About the so called the process of electing an Alfa Fano leader, the role of Eskinder Nega. His first stop in Gojam and the trouble he created, his next stop in Shoa and the role he played in dividing them, his trip to Wollo and the resistance he encountered. All these are documented facts. Don’t worry the truth will come out.
Fano will come out strong. The reason why there is noise on the Gojjam Fano is understandably they are well organized and are ahead of the plot. Shoa wasn’t that lucky as we lost a commander and a few of Fano soldiers died but they are regrouping. The calm and collected Mere Wodajo has stopped Eskinder politely in Wollo. The Gonder Fano lead by Commander Baye is ahead of the plot.
So this region is this and that region that is not going to work. People are dying and they don’t have time for this childish diaspora play.
Eskinder is finished. If you don’t believe me then give it sometime.
Ermias Legesse and Habtamu Ayalew will not survive long.
It backfired on them. Give it time.
There is no division amongst the Fano warriors. I think they passed the first serious test. They needed that.
And they have no choice as they are the last stand to save Amharas from genocide. Others can fool around to crown a leader.
Take care.