" 'የሰሜኑ ድል በኦሮምያም ይደገማል' የሚባልበት ቀን ይናፍቀኛል።" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተደብቀው የሚገኙ ኢትዮፕያኒስቱ መልዓከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
" 'የሰሜኑ ድል በኦሮምያም ይደገማል' የሚባልበት ቀን ይናፍቀኛል።" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተደብቀው የሚገኙ ኢትዮፕያኒስቱ መልዓከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ፌደራሊዝምን በትግራይ ያሸነፉ የመሰላቸው ቀን

Re: " 'የሰሜኑ ድል በኦሮምያም ይደገማል' የሚባልበት ቀን ይናፍቀኛል።" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተደብቀው የሚገኙ ኢትዮፕያኒስቱ መልዓከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
ታጋይ ህዝብ ትግራይ (ታህት) ወይም ሓርነት ትግራይ የዕድር ጡሩምባው ተነፍቶ ተቀብሮ ጨርሶ። ደብረፅዮን ሙት አመታት ለመዘከር የጥሪ ወረቀት እየበተነ ነው ይባላል። ተዝካር አንበላም አፋችንን ደምደም አለው 1 ሚልዮን አልቆብን ብለው ሙት አልቃሾች ብርድ ላይ ተቀምጠዋል። ወይ አማራ ፋኖ! እንደ ነብር ድንገት ትግራይ ገብቶ አንድ በረት ፍየል እረና ወያኔ አንገት አንገቱን እያቀነጠሰ ጨፈጨፈው።
ይች የአማራ እናት ትውልድ መንታ መንታ፤
ጸጥ ረጭ የሚያደርግ የወያኔን ቱታ! ቱታ፤
መሳሪያ የሚቀማ - ቀብቶ እያስፈታ።
እሬሳ ቁጠሪ -ልዳማሽን ይዘሽ፤
የፍዬል እረኛ ወያኔ የሚሉት- ለምን ባል አደረግሽ?
በተራበተራ የገባው ኦሮሙማ፤
እየቀመሰ ነው እየተበራየ ገብቶ- ከአውድማ።
ወለጋ እና አሩሲ - ጠጉሩን ያጎፈረው፤
አማራ ዘንድ ሂዶ - ሜዳ ላይ ወድቆ ጎርፍ ጠርጎ ወሰደው።

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: " 'የሰሜኑ ድል በኦሮምያም ይደገማል' የሚባልበት ቀን ይናፍቀኛል።" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተደብቀው የሚገኙ ኢትዮፕያኒስቱ መልዓከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
የሰሜኑ ድል በኦሮሚያ ይደገማል ማለት እኮ በአንፃራዊ ምልከታ ቀላል ና አፍሪካዊ ነዉ ማለት ይቻላል። እነዚህ እኮ ኦሮሞን "ጥቁር ናዚ" ብሎ የጠሩ ናቸዉ፣ አፍሪካ ዉስጥ ሌላ ተወዳዳሪ አጥቶላቸዉ።
ሽመልስ በጎም ይሁን ክፉ፣ ኦሮሚያ ዉስጥ እንጂ አማራ ክልል ሆዶ የምፈፅመዉ አንዳችም ጉዳይ የለም፣ በምንም አግባብ። የሱ ጉዳይ ኦሮሚያ ና ኦሮሚያ ብቻ ነዉ፣ እነዚህ ሰዎች ግን ስለ እሱ እንቅልፍ እያጡ ያድራሉ፣ ስለ ራሳቸዉ ክልል ትቶ፣ በሽታ አለባቸዉ።
-
wubebereha
- Member
- Posts: 240
- Joined: 05 Apr 2024, 12:17
Re: " 'የሰሜኑ ድል በኦሮምያም ይደገማል' የሚባልበት ቀን ይናፍቀኛል።" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተደብቀው የሚገኙ ኢትዮፕያኒስቱ መልዓከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
"Abiy is an Ethiopian nationalist"
Re: " 'የሰሜኑ ድል በኦሮምያም ይደገማል' የሚባልበት ቀን ይናፍቀኛል።" በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተደብቀው የሚገኙ ኢትዮፕያኒስቱ መልዓከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
የእውነትህን ነው?! የዐደባባይ ሞኝ ነህ - በአደባባይ ህዝብ በነቂስ የሚያውቀውን ሀቅ ልትሸመጥጥ መጃጃልህ።
እውነትም ዐቃቤ-ውሸት ነህ (DefendTheLie)
በአጠቃላይ የኦነግ ወያኔ ስር ዓት ሙሉ በሙሉ (100%) ዒላማው አማራ ከኢትዮጵያ ማጥፋት ነው። "ህገ-መንግስትii" የተፈጠረው ሙሉ ርዕሰ አላማው (መሪ ዕቅዱ) አማራ ማጥፋት እና ማቀጨጭ፤ ማግለል እና መግደል ነው። ሽመልስ አብዲሳ የዚህ መሪ ዕቅድ (ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ) ሁኖ አማራን ከክፍለ ሀገር እስከ አዲስ አበባ እያሰቃየ ፤ እያፈናቀለ፤ እየዘረፈ ያለው በዘር ማጥፋት ወንጀል ቀንደኛ ተፈላጊ ነው። <የአማራን አከርካሪ ሰብረንዋል> እያለ የሚፎገላ ጭራቅ የ15ኛው ክፍለ-ዘመን ህገ-አራዊት አስፈጻሚ ነው።
መዋዕለ ግፍ ለፈጸመ ወንጀለኛ የትርፉን ስሌት እና ድርሻውን በመጨረሻ ማግኘቱ የማህበራዊ ህግጋት እውነታ ነው። የኦሮሙማ ዕብሪት እንደ መኪና ጎማ ገጭቶ የሚያስተነፍሰው ሃይል መኖሩ አይቀሬ ነው። አሁንም ቅዘን እንደ ገባበት የፍዬል መንጋ የኦሮሙማ ደመ-ነፍስ (ኬኛ) መንጋ በቋንጃው ላይ እየቀዘነ ነው - ፋኖ እንደ ላም እየነዳው ነው።

DefendTheTruth wrote: ↑30 Jul 2024, 11:41የሰሜኑ ድል በኦሮሚያ ይደገማል ማለት እኮ በአንፃራዊ ምልከታ ቀላል ና አፍሪካዊ ነዉ ማለት ይቻላል። እነዚህ እኮ ኦሮሞን "ጥቁር ናዚ" ብሎ የጠሩ ናቸዉ፣ አፍሪካ ዉስጥ ሌላ ተወዳዳሪ አጥቶላቸዉ።