Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አጀንዳና የጉራጌ ክልልነት ጉዳይ

Post by Horus » 29 Aug 2020, 01:20

ኢትዮ360 ዎች አንድ ማወቅ ያለባቸው ነገር አለ ። በመስቃን ና ማረቆ መሃል ያለው ጠብ ከ100 አመት በላይ ታሪክ አለው።

ሌላው የጉራጌ ብልጽ ኛ የስልጤ ብልጽኛ ዶለቱም አልዶለቱ ጉራጌ የራሱ ክልል ይፈልጋል ። በቃ! ይህ ከዎያነ ወይ ከብልጽግ ና ጋር ተያይዞ ጉራጌ ለሚፈርሰው ደቡብ ማጣፈቻ ሊሆን አይችልም ።

ሌላው ትልቁ እጅግ ትልቁ ጉዳይ ጉራጌ ራሱን መከላከል አለበት፣ ስለሆነ መታጠቅ አለበት ። ኢቶ360 ከጉራጌ ሕዝብ መልካም ምኞትና ሃሳብ ፍቅር እንዳላቸው አቃለሁ፣ ግ ን ፕራክቲካል አይደሉም። ጉራጌ እንዴት ራሱን ይጠብቅ፣ እንዴትና መች ክልሉን ያቁም በሚለው ላይ ሃሳብ እስከሌላችሁ ድረስ ሰሚ አታገኙም ።

ጉራጌ ራሱን ለመከላከልና መብቱን ለማስጠበቅ ማድረግ ያለበትን ሁሉ ማድረግ አለበት ! በቃ !



Post Reply