Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6864
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የሃገራችን ሕዝብ የብዙ ዘመናት ወሳኝ ትግሎች

Post by Naga Tuma » 18 Jul 2024, 19:59

ጥንት ግዜ የጀመረዉ ኣንዱ፥ በእግዝኣብሔር ፈቃዱ የተባረኩ እና የተረገሙ ፍሬዎች የተባለዉ ዱብዳ።

እግዝኣብሔር ከፍጥረቶቹ ዉስጥ ከፊሉን ባርኮ ከፊሉን ይረግማል ማለት ምናልባት ይህን ያለዉ ዓምላክ ቃሉን በደንብ ባይሰማ ነዉ እንደማለት የትኞቹ የተባረኩ ናቸዉ፣ የትኞቹስ የተረገሙ ናቸዉ ትግል መጀመር ሆነ።

በዓለም ኣንጋፋ ስልጣኔ የነበረዉ ሕዝብ በዚህ ትግል ተጠመደ።

ሁለተኛዉ ኣዳኙ ሲነሳ በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተባረኩ እና የተረገሙ ፍሬዎች የተባለዉ ሳይረጋገጥ መንገዱ ይሀዉ ማለት።

ሶስተኛዉ ነብዩ ሲነሳም በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተባረኩ እና የተረገሙ ፍሬዎች የተባለዉ ሳይረጋገጥ ኣዲስ መንገድ ይሀዉ ማለት።

በዚህ ሁሉ ትግል ዉስጥ በስልጣኔ ኣንጋፈ ወይም አንገፈ የነበረ ሕዝብ የጥንት ግዜ ስልጣኔዉ በኣዳኙ እና በነብዩ ምስክርነት ጭምር ነፀብራቅ ሆኖ ኖረ። ነፃነት ብሎ ሰነበተ።

ምናልባት የተባረኩ እና የተረገሙ ፍሬዎች ያለዉ ዓምላክ ወይም ቃሉ ቃሉን በትክክል ባይሰማ ነዉ ተብሎ የነበረ ቢሆን ይህ ኣንጋፈ ሕዝብ ኣንጋፋ ስልጣኔዉ የት ይደርስ ነበር?

ግዜ ስያገኝ ሆረስ ስግመንድ ፍሪዩድ እና ኣህመድ ኦስማን የጀመሩትን መጽሓፎች በማጠናቀቅ እንደምያበጥረዉ ጥርጥር ዬለም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6864
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሃገራችን ሕዝብ የብዙ ዘመናት ወሳኝ ትግሎች

Post by Naga Tuma » 26 Jul 2024, 15:12

ጥንት ግዜ የካህኑ ዘመን እስከ ስደት ወይም ኤክሶደስ መልፋት መጀመሩን ለኣፍታ ትተን ከግራኝ ግዜ ብንጀምር ስንቶች ስንት ግዜዎችን ቢለፉም የተከበረ እና የተከባበረ ቤተሰብ መሆን ከብዶን የኖርነዉ ምን ያልገባን ወይም ያጣን ቀመር ቢኖር ነበር?

እስቲ ስንቶች ስንት ግዜ የለፉትን ኣስታዉሰን እና ኣስተዉለን ርቱዕ ወይም ኣሳማኝ መልስ ማግኘት ይቻላል?

Post Reply