Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Why Axumezana is #1 Abiy Ahmed? Single most reason, He is ጴንጤ as Abiy is, not for any good of Tigray.

Post by Abere » 24 Jul 2024, 08:49

Why Axumezana is #1 Abiy Ahmed? Single most reason, He is ጴንጤ as Abiy is, not for any good of Tigray.

+++ It is a no brainer, Tigray will be in a much better situation without Abiy Ahmed and Ethnic Region.

Anyone who encounters ጴንጤ will have difficult time to have good conversation in terms of opposing Abiy Ahmed, regardless of gender or ethnicity. Of all the Tigres even those who temporarily support Abiy Ahmed, Axumezana does this in an extremely unique fashion. He is not break dance, he is shaking NIKO, traditional African Bantu bu.ttock shaking dance @ rector scale of 12 :lol: The reason is both are ጴንጤ and see things in their dream or got a whisper from schizophrenia :mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Why Axumezana is #1 Abiy Ahmed? Single most reason, He is ጴንጤ as Abiy is, not for any good of Tigray.

Post by Selam/ » 24 Jul 2024, 09:10

ይኸን ልክስክስ የሃይማኖት ታርጋ መስጠት ኃጥያት ነው! ትግራይ በድሮን ሲወቀጥና እንገንጠል ሲልም እኮ ጴንጤ ነበር ማለት ነው።

አሁን 180 ዲግሪ ተገልብጦ ለዓብዮት የሚያንቋልጥበት ዋናው ምክንያቱ እንደ ሆረስ ተስፋው የጨለመበት ሆድ-አደር ኦፖርቱኒስት ስለሆነ ነው። ትንሽ ጴንጤነት እንደኪንታሮት ቂጡ ላይ ተተክላ አላስቆም አላስቀምጥ እንኳን ብትለው፣ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ህዝብን ያስጨፈጨፈና ያፈናቀለን፣ የአማራ ህዝብን እያጠፋ ያለን ዕርጉም ህግ ይፍረደን ይል ነበር ። ወይንም አፉን ዘግቶ ሱባዔ ይገባ ነበር።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18492
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Why Axumezana is #1 Abiy Ahmed? Single most reason, He is ጴንጤ as Abiy is, not for any good of Tigray.

Post by Axumezana » 24 Jul 2024, 14:08

Abere/ Selam,

ሃሳብን በሃሳብ መሞጎት ሲቻል የእናቴ መቀነት አደናፈቀኝ ማለትን ምን አመጣው? ሁለታችሁም የፋኖን እራት ኪሎ መግባት ስትጠብቁ አሁን እየፈረሰ ነው። Axumezanaም ይኸ እንደሚመጣ እየነገራችሁ ነበር። አብይ ጥሩ ሲሰራ ማመስገን ሲያጠፋ መውቀስ ችግሩ ምን ላይ ነው?

ለሁለታችሁ የምትመጥን ሀተታ እንሆ፤

viewtopic.php?f=2&t=300317

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Why Axumezana is #1 Abiy Ahmed? Single most reason, He is ጴንጤ as Abiy is, not for any good of Tigray.

Post by Selam/ » 24 Jul 2024, 21:43

ዲያቢሎስን ሁልጊዜም መቀጥቀጥ ተገቢ ነው፣ ትክክል የሆነ ነገር በስህተት ቢሰራም እንኳን!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23398
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Why Axumezana is #1 Abiy Ahmed? Single most reason, He is ጴንጤ as Abiy is, not for any good of Tigray.

Post by Fed_Up » 24 Jul 2024, 21:53

Axumezana wrote:
24 Jul 2024, 14:08
Abere/ Selam,

ሃሳብን በሃሳብ መሞጎት ሲቻል የእናቴ መቀነት አደናፈቀኝ ማለትን ምን አመጣው? ሁለታችሁም የፋኖን እራት ኪሎ መግባት ስትጠብቁ አሁን እየፈረሰ ነው። Axumezanaም ይኸ እንደሚመጣ እየነገራችሁ ነበር። አብይ ጥሩ ሲሰራ ማመስገን ሲያጠፋ መውቀስ ችግሩ ምን ላይ ነው?

ለሁለታችሁ የምትመጥን ሀተታ እንሆ፤

viewtopic.php?f=2&t=300317
አይ የአጋሜ ነገር,

ፋኖ እናንተን አፍርሶ አራትኪሎ ካልገባ ምን አለኝ በል:: እንዲሳካለት ደግሞ የማናደርገው ድጋፍ እንደማይኖር አትጠራጠር:: ወይ ተራራ ሁን ወይ ከተራራ ተጠጋ ነው:: የአጋሜ ምርጫ ሁሌም ከስህተት ወደ ስህተት ነው:: አጠገብህ ያለውን አማራ ጠልተህ እሩቅ ያለውን ጋላ ሞትክልህ ማለት የአምሮ ዘገኝተኝነት ወይም ብቃት ማነስ ነው:: እንዴውም ጥሩ እና ብቃት ያለው የፋኖ አመራር ቢኖር እና ሆድ አደሩ አማራ ባይኖሩ ኑሮ ፋኖ አራትኪሎ በሳምንት በገባ ነበር::

Post Reply