ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር። ጉራጌዎች ስልጤ ምንድነው ብለው ያምናሉ? በጉራጌ እና በስልጤ መካከል ልዩነት ቢኖር በዩኒቨርስቲ ተማሪነት ጊዜ ይታወቅ ነበር። ለምሳሌ የኤርትራ ክ/ሀገር ተማሪዎች እና የትግራይ ክ/ሀገር ተማሪዎች የ2ቱ ክ/ሀገር ልዩነቶችን በግልጽ ያሳዩነበር። ስልጤ እንደ ጉራጌ ነበር በሁሉም ተማሪ ዘንድ የሚታሰብ። ስልጤ የመለስ ዜናዊ የማድጎ ልጅ ነው ወይስ ጥንትም ስልጤ የሚበል ነገድ አለ? ሬድዋን ሁሴን በአንድ ወቅት የግራኝ አህመድ ተከታይ ወታደሮችን ነን። ይላል። ግራኝ አህመድ ደግሞ የአዳል( የአፋር) አካባቢ ሰው ነው። ስልጤ እና አውሳ አውራጃ በምን እንደሚገናኙ ግራ ያጋባል።
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
አበረ፣Abere wrote: ↑21 Jul 2024, 12:53ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር። ጉራጌዎች ስልጤ ምንድነው ብለው ያምናሉ? በጉራጌ እና በስልጤ መካከል ልዩነት ቢኖር በዩኒቨርስቲ ተማሪነት ጊዜ ይታወቅ ነበር። ለምሳሌ የኤርትራ ክ/ሀገር ተማሪዎች እና የትግራይ ክ/ሀገር ተማሪዎች የ2ቱ ክ/ሀገር ልዩነቶችን በግልጽ ያሳዩነበር። ስልጤ እንደ ጉራጌ ነበር በሁሉም ተማሪ ዘንድ የሚታሰብ። ስልጤ የመለስ ዜናዊ የማድጎ ልጅ ነው ወይስ ጥንትም ስልጤ የሚበል ነገድ አለ? ሬድዋን ሁሴን በአንድ ወቅት የግራኝ አህመድ ተከታይ ወታደሮችን ነን። ይላል። ግራኝ አህመድ ደግሞ የአዳል( የአፋር) አካባቢ ሰው ነው። ስልጤ እና አውሳ አውራጃ በምን እንደሚገናኙ ግራ ያጋባል።
ስልጤ አንዱ የምስራቅ ጉራጌ ጎሳ ነው ። ወያኔ ትግሬ ጉራጌ ክልል መሆን የለበትም ብለው ትግሬዎች ወስነው እንደ ሬድዋን ያሉ ውሾችን አደረጅቶ ገነጠሏቸው ። ጉራጌ ስልጤ አንድ ጉራጌ ክላን አድርጎ ነው ማየት ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ልዩነቱ ሁሉ እየጠፋ ነው ። የአለም ቋንቋ ልሂቃን በጠኑት መሰረት ስልጤኛ አንዱ የጉራጌ ሴም ቋንቋ ነው ። ሌሎች የምስራቅ ጉራጌ ጎሳዎች ዛይ፣ ዘያይ ፣ ኡርባረግ ፣ አዘርነት ፣ ሃላባ ይባላሉ ። ስልጤ ለመስቃን ፣ ወለኔ ጉታዘር፣ ገደባኖ ሌላው ቀርቶ ለዶቢና ክስታኔ (ሶዶ) ሁሉ የቅርብ ናቸው ። የስልጤ ካልቸር 100% የጉራጌ ካልቸር ነው፣ በሁሉም መስኩ ማለት ነው። አሁን ይቺ ማዕከላዊ ክልል ተብዬ ከመጣች በኋላ ሁሉም ዝም ብሏል። ትግሬዎች ጉራጌ በሕዝብ ቁጥር እንዳይበልጣቸው ያመጡት ተንኮል ቢሆንም በምድር ላይ ያለውን ሃቅ አይለወጠውም። መርካቶ ከሄድክ በጉራጌና ስልጤ አንድ ሰው ሆኖ ነው የምታገኘው ። ስልጤ ገበያ ውሎ የሚገባው መስቃን ከተማ ቡታጀራ ነው!
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
አበረ፣
እዚህ ቲክቶ ግርጌ 'ሽባል ስልጤ' ይላል! የስልጤ ሰርግ ማለት ነው ። ሰርግ በሶዶ ጉራጌኛ 'ሸባል' ይባላል። በሃረሬኛ 'ሸዋል' ይሉታል።
https://www.youtube.com/shorts/9CQ21C0Sqrc

እሳት አመድ ወለደ እንዲሉ - ሬድዋን ሁሴን አሽቃባጭ፣ አንተም አሽቃባጭ። ዉሻና ካድሬ አንድ ነው!
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
እኔ ማንንም ህዝብ አልጠላም፣ ወራዳ ካድሬዎችን እንጂ!
አሽቃባጩ ሆረስ፣ ጉራጌ የማንንም ዕርዳታ አይፈልግም ብሏል፣ ስለዚህ እኔ ምን አገባኝ አንድ ብትሆኑ ባትሆኑ።
አሽቃባጩ ሆረስ፣ ጉራጌ የማንንም ዕርዳታ አይፈልግም ብሏል፣ ስለዚህ እኔ ምን አገባኝ አንድ ብትሆኑ ባትሆኑ።
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
I used my compass; found your position shifting.
1. You hate Redwan because he is an EPRDF cadre
2. Abere hates Redwan for breaking Silte away from Gurage
Both of you hate Redwan. What should you have done?
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
ከወያኔ፣ ከሻቢያና ከኦነግ ጋር የተነካካ ሁሉ ዉሻ ነው ለእኔ። ስለ አበረ አቋም ፣ አበረን ጠይቀው።
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
I know where Abere stands on his statement above. He hates Redwan for breaking Silte away from Gurage. And you hate him for that. It's your individual right with a cost.Selam/ wrote: ↑22 Jul 2024, 21:30ከወያኔ፣ ከሻቢያና ከኦነግ ጋር የተነካካ ሁሉ ዉሻ ነው ለእኔ። ስለ አበረ አቋም ፣ አበረን ጠይቀው።
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
ሆረስ፤
አንተ በጠቀስካቸው ምክንያቶች አሳማኝ ናቸው። እኔ እስከ አሁን ድረስ ሥልጤን ጉራጌ አድርጌ ነው የምቆጥረው። ከዩኒቨርስቲ እስከ ሰፈር ውስጥ ሱቅ፤ አለፍ ብሎም በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ስልጤዎች ጉራጌ ሁነው ነው የማገኛቸው። በጣም የሚያስቀው ደግሞ ጉራጌ አይደላችሁም ሌላ ጎሳናችሁ ከተባሉም ምን ነበረበት ሌላ የዳቦ ስም ሰጥተው ቢጠሯቸው - ይኸድ ደብረዘይትን ቢሾፍቱ፤ ናዝሬትን አዳማ ብለውት የለም አንዴ? ሰው አልገጥመው ብሎ ግን ደ/ዘይት እና ናዝሬት ነው የሚለው። መለስ ዜናዊ ስም ቀይሮ ቢሸጣቸው ይሻል ነበር። እውነቱ ግን ስልጤ ጉራጌ ነው።
እርጉም የመጨረሻ ፎቃቃ ወያኔ መለስ ዜናዊ በህዝብ ብዛት ትግራይ ከጉራጌ ያነሰ በመሆኑ ጉራጌን በመከፋፈል ትግራይ በህዝብ ብዛት በ3ኛ ደረጃ እንድሆን ለማድረግ ነው - አንተ እንዳልከው። የሚያስቀው ግን ትግራይ ውስጥ አፋር፥ ኢሮብ፤ ኩናማ፤ አማራ ከትግሬ በበለጠ ቁጥር እያለ ትግሬ ብሎ ነው የሚቆጥረው። ለምሳሌ ከወሎ በዘረፈው ራያ አላማጣን 95% 1976 በተደረገው ህዝብ ቆጠራ አማራ ነበር - መለስ ዜናዊ በወረቀት ላይ 95% አማራ ጨፈጨፈው(ቀየረው) እና ትግሬ አደረገው። ሌላው አሳፋሪ የወያኔ ትግሬ ዱርየነት ሶማሌ ክልል በህዝብ ብዛት ከትግራይ ይበልጣል። ግን ከትግሬ እንድያንስ ያደረገው ነገር ቢኖር የሶማልያ ህዝብ አቆጣጠር ትክክል አይደለም ተብሎ ተሰርዞ ከአመት በኋላ እንድቆጠር ተደርጎ የተቆጠረው ወረቀት እንድቃጠል ተደርጎ ተቀንሶ ከትግሬ እንዳያንስ ተደርጓል። ይህ ይደረግ የነበረ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ የህዝብ ቆጠራ ክፍል በትግሬ ሰራተኞች ( ቁልፍ ቦታ) ተይዞ ነው። መረጃውን ከመረጃ ቋት የሚቅነስ፤ ትግሬ መብለጡ እየተረጋገጠ ነው። በትክክል ጉራጌ ከትግሬ ስለበዛ የመቀነሻ ዘደ ነው። ሬድዋን የሚባለው ሰውዬ የስልጤን ማንነት እንደ ይሁዳ በ30 ጠገራ የሸጠ ነው - መጨረሻውን ለማየት ያብቃህ። የጉራጌ ስልጤ እራሱ የፋረደዋል። ትግሬ ወያኔ ምን ያልሰራው ወንጀል እና ዱርየ ስራ አለ። በጎሳ የተዋቀረ መንግስት ነኝ ባይ በፍጹም መረጃው ትክክል አይሆንም - በዚህ ምክንያት ግጭት አይቀሬ ነው - ልክ አላማጣ ከተማ 95% አማራ ነኝ ብሎ ሪፓርት አድርጎ ለ10 አመት በኋላ ትግሬ ነህ ሲባል እምብየው አማራ ነኝ በማለቱ ነው ይህ ሁሉ ጦርነት የመጣው ።

Horus wrote: ↑22 Jul 2024, 14:53
አበረ፣
ስልጤ አንዱ የምስራቅ ጉራጌ ጎሳ ነው ። ወያኔ ትግሬ ጉራጌ ክልል መሆን የለበትም ብለው ትግሬዎች ወስነው እንደ ሬድዋን ያሉ ውሾችን አደረጅቶ ገነጠሏቸው ። ጉራጌ ስልጤ አንድ ጉራጌ ክላን አድርጎ ነው ማየት ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ልዩነቱ ሁሉ እየጠፋ ነው ። የአለም ቋንቋ ልሂቃን በጠኑት መሰረት ስልጤኛ አንዱ የጉራጌ ሴም ቋንቋ ነው ። ሌሎች የምስራቅ ጉራጌ ጎሳዎች ዛይ፣ ዘያይ ፣ ኡርባረግ ፣ አዘርነት ፣ ሃላባ ይባላሉ ። ስልጤ ለመስቃን ፣ ወለኔ ጉታዘር፣ ገደባኖ ሌላው ቀርቶ ለዶቢና ክስታኔ (ሶዶ) ሁሉ የቅርብ ናቸው ። የስልጤ ካልቸር 100% የጉራጌ ካልቸር ነው፣ በሁሉም መስኩ ማለት ነው። አሁን ይቺ ማዕከላዊ ክልል ተብዬ ከመጣች በኋላ ሁሉም ዝም ብሏል። ትግሬዎች ጉራጌ በሕዝብ ቁጥር እንዳይበልጣቸው ያመጡት ተንኮል ቢሆንም በምድር ላይ ያለውን ሃቅ አይለወጠውም። መርካቶ ከሄድክ በጉራጌና ስልጤ አንድ ሰው ሆኖ ነው የምታገኘው ። ስልጤ ገበያ ውሎ የሚገባው መስቃን ከተማ ቡታጀራ ነው!
Re: ስልጤ የቤተ- ጉራጌ አካል ነዎይ? የዩኒቨርስቲ ውስጥ እያለሁ ስልጤ ጉራጌዎች እንደሆኑ አውቅ ነበር። ወያኔ ከመጣች በኋላ ስልጤ ጉራጌ ነው የሚል አቧራ ያስነሳ ክርክር ነበር።
አበረ፣Abere wrote: ↑22 Jul 2024, 22:15ሆረስ፤

በቃ ሃቁ ያልከው ነው። ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ መከራ ያመጣው የአረብ አቃጣሪ ሻአቢያና ሻቢያ የውለዳት ቆሻሻ ወያኒት ትህነግ ናት ። የትግሬን ቁጥር ለመጨመር ማን ያልተቀነሰ የኢትዮጵያ ጎሳ አለ ። አማራስ ቢሆን መች ትክክለኛ ቁጥር ተቆጥሮ ያውቃል? ነገሩ ያ ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል ነው ፣ አለምን የሚነዷት መሬት ላይ ያሉት ሕዝብ ናቸው!! የጉራጌን ቁጥር ወረቀት ላይ ቢቀንሱት ያን የመንግስት ድርፋሪ ባጀት ለመከልከል እንጂ ጉራጌ ማደግ መመንደጉን፣ ማበብ መፍካቱን ማንም አላስቆመውም! በመላ ኢትዮጵያ በመላ አለም ተዘርቶ እያበበ ያለ ሕዝብ ነው። ይህ ቆሻሻ የጎሳ ስርዓት ሲከስም ሁሉም ነገር ወደ መሰረቱ ይመለሳል ። የኢትዮጵያን አንድነትና ታላቅ አገርነት ማንም ፣ ማንም አያስቆመውም! እመነኝ! እስቲ በአንተ ሕይወት እንኳ ወደ ኋላ ተመልሰህ እስከ ዛሬ የሆኑትን ነገር ተመልከታቸው ። ምንም የተለወጠ ነገር የለም ። ከኤርትራ መገንጠል በተቀር !!! ኤርትራም አንድ ነውጥ ውስጥ ግብታ ምን እንደ ምትሆን እናያለን ! ለድፍን 50 አመት እጅግ ብዙ ሆያ ሆዬ ተዘፈነ!! ኢትዮጵያ ግን እንዳለች ነው ! አሁን አዲሱ ትውልድ ይህን የጎሳ ዲሪቶ አውጥቶ እስኪ ወረውር መታገስ ብቻ ነው ።