ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
አቀበቱ ሲበረታ
ጉልበትም ሲፈታ
ያኔ ይለያል የቁርጥ ቀን ልጅ
ራስን አሳልፎ የሚሰጥ ያለ ሰልባጅ($)
ስልጣን ጥመኛው ሲጋለጥ
ሃቀኛ ታጋይ ሲገለጥ
አምስት እስር አመት ይፈጃል
ልብ ያሰበው ከአድማስ ባሻገር ይታያል
አታስቸኩሉት ግዜውን ጠብቆ ያድጋል
ፋኖ ትናንትን የተወለደው ህፃን
ፈንገል ፈንገል ደፋ ቀና እስኪል ጀነን
ወይን 17 አመት
ሻእብያ ቀንጭሮ 60 አመት
ፋኖ በአንድ አመቱ አታቻኩሉት
ጊዜ ስጡት ፋታ ስጡት
አረም ከስንዴው እስኪለይለት
ከቸኮለም ታርቀህ ግባ በሉት
ጉልበትም ሲፈታ
ያኔ ይለያል የቁርጥ ቀን ልጅ
ራስን አሳልፎ የሚሰጥ ያለ ሰልባጅ($)
ስልጣን ጥመኛው ሲጋለጥ
ሃቀኛ ታጋይ ሲገለጥ
አምስት እስር አመት ይፈጃል
ልብ ያሰበው ከአድማስ ባሻገር ይታያል
አታስቸኩሉት ግዜውን ጠብቆ ያድጋል
ፋኖ ትናንትን የተወለደው ህፃን
ፈንገል ፈንገል ደፋ ቀና እስኪል ጀነን
ወይን 17 አመት
ሻእብያ ቀንጭሮ 60 አመት
ፋኖ በአንድ አመቱ አታቻኩሉት
ጊዜ ስጡት ፋታ ስጡት
አረም ከስንዴው እስኪለይለት
ከቸኮለም ታርቀህ ግባ በሉት
Re: ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
አጋሜ ቁንጫ በልታ፣ ለ60 አመት
ተጎሳቅላ ኖራ፣ አማራ ነፃ ያወጣት
አሁን ተራራ ሆነባት ፣ ፋኖ ገዘፈባት
የዘረፋው ህልምም ጭልምልም አለባት
ፋኖ ይታረቀን ጀምራለች ማለት
አስር አመት ሞላት መለስ ከሞተባት
የወርቃማው ግዜዋ ላይመለስ ሄዶባት
ዋይ ዋይ ዋይ መከራ በዛባት
ፋኖ ማረኝ በቃ፣ እንታረቅ አለች
እዬዬ እዬዬ ለቅሶ ጀምራለች
ER ላይ መጥታ ትነጫነጫለች
በ10 አመት ውስጥ ማረኝ ካለች
በ15ኛው ላይ ልመናዋን
አቁማዳ ይዛ ትጀምራታለች
የአማራ ጥላቻዋን
አውርዳ ካልጣለች

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ፤
Re: ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
መርጦ ለማርያም እንገናኝ
Re: ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
አይ TDF
ስሙን ቀይሮ ከTPLF
ቂጡን ይደከል ጀመረ በOLF

ስሙን ቀይሮ ከTPLF
ቂጡን ይደከል ጀመረ በOLF
Re: ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
Axumezana
You're making gravest mistake
Imagine this.
Both Tigray and Amara, both groups, have no support from foreign governments.
Both rely on their wits, unity of their people and their resources.
If you think, Tigray would defeat Amara, you're suffering from delusions.
No, you don't. Why are you then so reckless on the lives of innocent Tigrayans. It's irresponsible behavior. Swallow your pride. And Stop this empty bravado.

Ascari Dama Axumezana never promoted violence between Tigray & Amhara! You are trying to misrepresent facts, a typical behaviour of scavenger ascaris!
Re: ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
Axumezana wrote: ↑17 Jul 2024, 16:42አቀበቱ ሲበረታ
ጉልበትም ሲፈታ
ያኔ ይለያል የቁርጥ ቀን ልጅ
ራስን አሳልፎ የሚሰጥ ያለ ሰልባጅ($)
ስልጣን ጥመኛው ሲጋለጥ
ሃቀኛ ታጋይ ሲገለጥ
አምስት እስር አመት ይፈጃል
ልብ ያሰበው ከአድማስ ባሻገር ይታያል
አታስቸኩሉት ግዜውን ጠብቆ ያድጋል
ፋኖ ትናንትን የተወለደው ህፃን
ፈንገል ፈንገል ደፋ ቀና እስኪል ጀነን
ወይን 17 አመት
ሻእብያ ቀንጭሮ 60 አመት
ፋኖ በአንድ አመቱ አታቻኩሉት
ጊዜ ስጡት ፋታ ስጡት
አረም ከስንዴው እስኪለይለት
ከቸኮለም ታርቀህ ግባ በሉት
Re: ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
ቁንጫ በልታ፣ ለ60 አመት
ተጎሳቅላ ኖራ፣ አማራ ነፃ ያወጣት
አሁን ተራራ ሆነባት ፣ ፋኖ ገዘፈባት
የዘረፋው ህልምም ጭልምልም አለባት
ፋኖ ይታረቀን ጀምራለች ማለት
አስር አመት ሞላት መለስ ከሞተባት
የወርቃማው ግዜዋ ላይመለስ ሄዶባት
ዋይ ዋይ ዋይ መከራ በዛባት
ፋኖ ማረኝ በቃ፣ እንታረቅ አለች
እዬዬ እዬዬ ለቅሶ ጀምራለች
ER ላይ መጥታ ትነጫነጫለች
በ10 አመት ውስጥ ማረኝ ካለች
በ15ኛው ላይ ልመናዋን
አቁማዳ ይዛ ትጀምራታለች
የአማራ ጥላቻዋን
አውርዳ ካልጣለች
Axumezana wrote: ↑22 Jul 2024, 17:11Axumezana wrote: ↑17 Jul 2024, 16:42አቀበቱ ሲበረታ
ጉልበትም ሲፈታ
ያኔ ይለያል የቁርጥ ቀን ልጅ
ራስን አሳልፎ የሚሰጥ ያለ ሰልባጅ($)
ስልጣን ጥመኛው ሲጋለጥ
ሃቀኛ ታጋይ ሲገለጥ
አምስት እስር አመት ይፈጃል
ልብ ያሰበው ከአድማስ ባሻገር ይታያል
አታስቸኩሉት ግዜውን ጠብቆ ያድጋል
ፋኖ ትናንትን የተወለደው ህፃን
ፈንገል ፈንገል ደፋ ቀና እስኪል ጀነን
ወይን 17 አመት
ሻእብያ ቀንጭሮ 60 አመት
ፋኖ በአንድ አመቱ አታቻኩሉት
ጊዜ ስጡት ፋታ ስጡት
አረም ከስንዴው እስኪለይለት
ከቸኮለም ታርቀህ ግባ በሉት
Re: ፋኑዬ እያለፈበት ያለበት ሁኔታ ከእድሜው አንፃር ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለም፤
ቀፋፊ ወያኔ - ፋኖ በአንድ ዓመት ውስጥ መነቃቃትና ፈጥሯል ፣ ማንነት የአማራ ዋነኛ ጥያቄ እንዲሆን አድርጓል፣ አቶ አስታጥቄ ከትግራይ የተረከበውን መሳሪያ ለእያንዳንዱ የአማራ ጎበዝ እንዲዳረስ አድርጓል።
ነቀርሳዋ ወያኔ ለሃምሳ ዓመት የታገለችለትን ዓላማ በሶስት ዓመት ውስጥ አስረክባ፣ ኮረታማ ክልሏ ውስጥ ተወትፋ፣ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ወጣት አስጨርሳ፣ ክልሉ በሙሉ እንዲጠላ አድርጋ ስታበቃ፣ ዛሬ በሁለት አለት ስር የተጨፈለቀች ዓይጥ መስላ ወደ አማራና ኤርትራ ቁልጭ ቁልጭ እያለች ትቀላውጣለች።
ነቀርሳዋ ወያኔ ለሃምሳ ዓመት የታገለችለትን ዓላማ በሶስት ዓመት ውስጥ አስረክባ፣ ኮረታማ ክልሏ ውስጥ ተወትፋ፣ አንድ ሚሊዮን የትግራይ ወጣት አስጨርሳ፣ ክልሉ በሙሉ እንዲጠላ አድርጋ ስታበቃ፣ ዛሬ በሁለት አለት ስር የተጨፈለቀች ዓይጥ መስላ ወደ አማራና ኤርትራ ቁልጭ ቁልጭ እያለች ትቀላውጣለች።