Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17644
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

አማራ በዜጋ ፓለቲካ ቢራመድ ከሚያጋጥመው እከሎች በጥቂቱ ይህ video ያሳያል

Post by Misraq » 19 Jul 2024, 15:21

.
.
.
ይህ ጉራጌ ወንድማችን ደስ ሲለው አማራ የለም ይላል። ደስ ሲለው ደግሞ የሸዋ አማራ ነኝ ብሎ 12.5% ቅም አያቱን አምጥቶ ጎንደርን ይሳደበል። እንግዲህ ሊፈጥር የሚችለውን chaos ተመልከቱ።

አማራ ብቻ ብለህ ትግሬ ትግሬይ ፈርስት ኦሮሞም ኦሮሞ ፈርስት እንዳለው ስትንቀሳቀስና አደረጃጀትህን ስታጠራ ግን ያለምንም እከል ግብህን ትመታለህ።



Union

Re: አማራ በዜጋ ፓለቲካ ቢራመድ ከሚያጋጥመው እከሎች በጥቂቱ ይህ video ያሳያል

Post by Union » 19 Jul 2024, 20:07

ይሄ ሰውዬ homeless እኮ ነው :lol:

ጉራጌ ነኝ ብሎ አማራን ሙልጭ አድርጎ ሰድቧል። ኦሮሞ ነኝ ብሎም እንደዛው። አሁን ደግሞ አማራ ነኝ እያለ የአማራ ጠላትነቱን ያቀረሻል። እንደ ዮኒ መጋኛ ለመሆን ይመስላል

Post Reply