Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ወትሮም እንዳይሆን ነው የፋኖ ቀሚስ ጠልፎ ጣለው አሉ ጎጃም ላይ ሲደርስ፤

Post by Union » 17 Jul 2024, 22:12

ሲፈጥርሽ ደንቆሮ
ነገር የማይገባሽ
አጋሚስታን ሙታን
ኧረ እንደምን አለሽ
እንደ ሀማሴን አስከሪ
አንቺም 300ሺ ነሽ
ያለ አቅምሽ ለምን
ትፍጨረጨሪያለሽ
ለምን መቀበሪያሽን
አጥልቀሽ ትቆፍሪያታለሽ

Post Reply