Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

እንኳን ደስ አላህ እያላችሁ ንዴቱን አታባብሱበት!

Post by sarcasm » 16 Jul 2024, 14:42

እንኳን ደስ አላህ እያላችሁ ንዴቱን አታባብሱበት!

ተጻፈ በፕሮፌሰር ፀጋነሽ ይርገጤ ጎንደሬዋ


---
ከሹመቱ በላይ እንኳን ደስ አላህ ብለው የሚፖስቱ ሰዎች በጣም እያሳቁኝ።

ሲፈርስት ኢትዮ-ጂቡቲ የሚባል ባቡር አሁን ላይ የለም።
ሲሰከንድ አንድ የቀድሞ የአዲስ አበበ ከንቲባና በሚኒስተር ደረጃ ሲሰራ ለነበረ ሰው ይሄ ትልቅ Demotion ነው።
ሲሰርድ ታከለ ዑማ በዝህ ሰዓት በንዴት በአንድ እጁ ሲጋራውን እየለበለበ፣ በሌላ እጁ ደግሞ ደብል ጂኑን እየጠጣ ነው።

እናም እንኳን ደስ አላህ እያላችሁ ንዴቱን አታባብሱ።



The count down for removing the 250 font 'Minster of Energy' profile picture

https://x.com/TakeleUma


Please wait, video is loading...