Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16703
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by Misraq » 15 Jul 2024, 10:35

.
.
.
Gobecho Horus, you could have waited a little until Fano establishes a transitional government that represents the whole Ethiopia. By then you can be included to rebuild, pacify and rectify the path our country went. Till then, Fano only wants your support, not your ideas or leadership. Thank you for your past advocacy.... on behalf of Amhara Fano

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by Dama » 15 Jul 2024, 10:50

Misraq wrote:
15 Jul 2024, 10:35
.
.
.
Gobecho Horus, you could have waited a little until Fano establishes a transitional government that represents the whole Ethiopia. By then you can be included to rebuild, pacify and rectify the path our country went. Till then, Fano only wants your support, not your ideas or leadership. Thank you for your past advocacy.... on behalf of Amhara Fano

I have been here on this forum for only 3 or 4 weeks. Pagan Horus is the most confused blogger I could identify. Torn between PP and Fano.

Misraq
Senior Member
Posts: 16703
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by Misraq » 15 Jul 2024, 10:52

Brother Dama, are Silte, Galla or both? Please don't be ashamed of your identity. wear it as a badge of honour

Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by Odie » 15 Jul 2024, 12:37

Misraq wrote:
15 Jul 2024, 10:35
.
.
.
Gobecho Horus, you could have waited a little until Fano establishes a transitional government that represents the whole Ethiopia. By then you can be included to rebuild, pacify and rectify the path our country went. Till then, Fano only wants your support, not your ideas or leadership. Thank you for your past advocacy.... on behalf of Amhara Fano

ቲክ ቶኩን አይተነዋል!
ፋኖ ብቻ ይምጣ! ትንሽ ዘገየ እንጅ?!
ያራዳ ልጅ ችግር የለበትም! ያስተናግደዋል::
...............
ድሮ በደርግ ግዜ መኢገማ( ገበሬዎች ማህበር) መኢስማን(ሴቶች ማህበርን) ያቅፋል? ተብሎ ገበሬው ሲጠየቅ "ማታም ቢሆን መቸም ማቀፉ አይቀር" አለ ይባላል::
ፋኖ አንዳንድ fake activists አንሽውርረው እንደ ሚገልጡት ካልሆነና ሁሉን ካቀፈ በወያኔ/ዺዺ መንገድ ካልሄደ እንኳን ጎቤቾ ዲዲቲ the insecticide ፈረሱ አጊጦ "ያ-ፋኖቲ ሪባ ዲቦ ሪባ ዲቦ" እያለ ይቀበላቸዋል::

Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by Horus » 15 Jul 2024, 21:30

Odie wrote:
15 Jul 2024, 12:37
Misraq wrote:
15 Jul 2024, 10:35
.
.
.
Gobecho Horus, you could have waited a little until Fano establishes a transitional government that represents the whole Ethiopia. By then you can be included to rebuild, pacify and rectify the path our country went. Till then, Fano only wants your support, not your ideas or leadership. Thank you for your past advocacy.... on behalf of Amhara Fano

ቲክ ቶኩን አይተነዋል!
ፋኖ ብቻ ይምጣ! ትንሽ ዘገየ እንጅ?!
ያራዳ ልጅ ችግር የለበትም! ያስተናግደዋል::
...............
ድሮ በደርግ ግዜ መኢገማ( ገበሬዎች ማህበር) መኢስማን(ሴቶች ማህበርን) ያቅፋል? ተብሎ ገበሬው ሲጠየቅ "ማታም ቢሆን መቸም ማቀፉ አይቀር" አለ ይባላል::
ፋኖ አንዳንድ fake activists አንሽውርረው እንደ ሚገልጡት ካልሆነና ሁሉን ካቀፈ በወያኔ/ዺዺ መንገድ ካልሄደ እንኳን ጎቤቾ ዲዲቲ the insecticide ፈረሱ አጊጦ "ያ-ፋኖቲ ሪባ ዲቦ ሪባ ዲቦ" እያለ ይቀበላቸዋል::
Odie,
ድንቅ አባባል! ኤቦ ዬቦ ብያለሁ! የኛ አባቶች ሲተርቱ 'ማለቅ ትናዎር ባዎረርነ አፍኛ ጊንዝን' ይላሉ ። እሱም ብዙ አንናገርም፣ ከተናገርን ግን አፋችን ማር ነው ማለት ነው። እኔ እዚህ ፎረም ላይ ደጋግሜ የምነግራቸው እውነታ አለ፤ እሱም ጉራጌ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል አለው የሚል ነው ። ብዙዎቹ ይህ ምን ማለት እንደ ሆነ አሁን ድረስ ሳይገባቸው አለ።

Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by Odie » 16 Jul 2024, 02:44

Horus
“Injustice anywhere is a threat to justice everywhere”
የአማራ የህልውና ትግል በየትኛውም መልኩ መደገፍ አለበት:: በPP/ኦነግ/ሽኔ/ወያኔ የተፈፀመባቸው ግፍ በተለይ ኦሮሚያ ውስጥ በሚኖሩ ላይ የደረስው በደል....ከግፍ በላይ ነው:: የትኛውም ሃይል አልቆመላቸውም ከብዙ የራስቸው elite ጭምር:: ማንም ለመብቱ እንደነሱ ካልቆመ ይህ በመንግስት ስም የተደራጀ ዘራፊና ገዳይ ቡድን ይጫወበታል:: እየተጫወተበት ነው:: የታስሩ ብዙዎች ናቸው:: ጉራጌን ጨምሮ:: በዚህ ስአት ቢያውቁና ቢጠነቀቁ እ/ርም ከእነርሱ ጋር ነው:: መጠንቀቅ አለባቸው:: ሊከፋፍሏቸውና fizzle out ከሚያደርጉዋቸው ከመሳይና አስመሳይ ደጋፊዎቻቸውና ስልጣን ፈላጊዎች ከብልፅግና ተከፋዮች ራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው:: እንደሳምሶን ፀጉራቸው አብይና ደጋፊዎቹ ወይም የራስቸው ስዎች ወይም እራሳቸው እንዳይላጩ መጠንቀቅ አለባቸው:: እኔ አማራ ይገነጠላል ብዬ በፍፁም አላምንም:: ህዝቡ sensitized ስለሆነ ሌላ ጣጣ ውስጥ እንዳንገባ ስለሌላው መጠንቀቅ አለባቸው:: የፖለቲካ ንግግር የቋንቋ ጥንቃቄ:: ለዚህ shrewed መሪና የፖለቲካ ስትራቴጂ ያሻቸዋል:: ከወደቁትና ካለው ስርአት ተምረው የተሻለ ፖለቲካና አስተዳደር መዘየድ ቢችሉ እ/ር ቢረዳቸው ጥሩ ነው:: መቸም አማራ ያልሆነው ደጋፊያቸው ያው ኢትዮዺያዊ ነው የሚባለው:: አሁን ተጠፍጥፎ አማራ አይሆን:: ስለዚህ ነው ቋንቋቸው ላይ ሌላውን እንዳይገፉ መጠንቀቅ ያለባቸው:: I never had political affiliation and will only support an inclusive fair and just system. I can never support the status quo it is warmongering and destructive ethnofascism. It is at the best interest of the nation to move to democratic and citizen based politics where ethnics and religion ( if ethnic fanatics wish) are legally allowed to practice their own rituals without interference in the political, economic and unifying social fabric of the country. Anything that removes the current constitution and kilil system is a priority. ለዚህ ሌላውም ህረተስብ አፋር ደቡብ ወዘተ ተነስቶ መተባበር አለበት:: ጉራጌም ድምፁ ማስማት መቻል አለበት:: ነገ ስልጤዎች እንዳደረጉት ሳይወከል ሌላ ህዳጣን እንዲጫወትበት አያስፈልግም::
በፖለቲካ አመለካከታችን ልንለያይ እንችላለን:: መጣላት አይጠበቅብንም:: በጉራጌነታችን የምንስማማበት ይበልጣል::

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by DefendTheTruth » 16 Jul 2024, 05:12

Dama wrote:
15 Jul 2024, 10:50
I have been here on this forum for only 3 or 4 weeks.
Wow, what a revelation?

Now I understand that you want to compensate for your late coming by posting (infesting) the forum with your daily dose of diatribes, many have left since you have come in, simply because they couldn't withstand your diatribes.

We are infested! No SOS nearby?

Selam/
Senior Member
Posts: 17019
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጎቤቾ ሆረስ ጉዋዙን ጠቅልሎ ኦህዴድ ካምፕ የገባበት ምስጢር ይፋ ሆነ

Post by Selam/ » 16 Jul 2024, 07:37

You meant 3-4 weeks as Dama!
Dama wrote:
15 Jul 2024, 10:50

I have been here on this forum for only 3 or 4 weeks.

Post Reply