Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

A short history of Gurage

Post by Dama » 15 Jul 2024, 10:54

Last edited by Dama on 15 Jul 2024, 16:41, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: A short history of my Gurage

Post by Abere » 15 Jul 2024, 11:30

አንድ አንድ አስካሪዎች ጉራጌ ከኤርትራ ክፍለ ሀገር "ጉራ" ከሚባል ቦታ ተሰድቶ የሄደ ህዝብ ነው ይላሉ። ይህ እንግድህ ስም ያለው ሞኝ እንደማለት ነው - አያሌው ብሎ ሲጠራ ሰምቶ ሌላው አያሌው ዘበነ አቤት ብሎ ብድግ እንደ ማለት። የተጠራው ግን አያሌው በቀለ ሊሆን ይችላል።

እንበል ጉራጌ "ጉራ" ከሚባል ስፍራ መጣ። ታዲያ ተቆርጦ የቀረ ጉራጌ ለምን አሁን "ጉራ" ኤርትራ ክ/ሀገር የለም። ለምሳሌ "ኦሮሞ" የስምጥ ሸለቆ ተከትሎ ከ ኬንያ ወይም ኡጋንዳ ፈልሶ የመጣ ጎሳ ነው ይላል ታሪክ። ተአምኝ ማስረጃ አለ ደቡባዊ ኬንያ እና ኡጋንዳ ድንበር ተቆርጠው የቀሩ ኦሮምኛ ጎሳዎች አሁንም አሉ። ይህ እንግድህ ወጡን ከነወጥ እንጨቱ አገኜሁት እንዳለችው ወጧ የጠፋባት ሴት መሆኑ ነው።

Dama, the man from the land of cactus and stones, do you believe this fake Ascari the fiction story of "Gura"? We know that Ascris are lazy whereas Gurages are industrious and hardworking, this seem the story of two parallel world.

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: A short history of Gurage

Post by Dama » 15 Jul 2024, 13:26

Abere wrote:
15 Jul 2024, 11:30

I do not believe Eritreans are lazy, as such. They are just too busy fending off Goliath Ethiopia. They are just 6 million people with limited land resources. Ethiopia's threat to their independence is a 24/7 obsession. Its economy also suffers from the US sanctions. There is a workforce loss by outmigration or exodus to all over the world in search of better fortunes.

Isayas pledged to himself to misrule that poor country until God calls him to depart his throne.They can't elect their rulers. They can't criticize their gov. They can't refuse military conscription. They can't refuse military service.

If relations with Ethiopia improve, Gurages will be willing to help Eritreans. They can teach them how to farm eucalyptus trees. It's a good cash crop as lumber, firewood and charcoal/coal. They can also teach them how to build Gurage style houses with eucalyptus trees that last over 20 years. They can also teach them how to dig for water boreholes in their backyards for animals and household use, instead of relying on seasonal rainfalls and rivers. They can also teach them how to farm coffee for cash and personal consumption in woinadega and qolla regions of Eritrea

The story of Gurage as narrated by the video is well-researched on available opinions on Gurage origins. If you look at the closeness of of the Gurage language dialects, you will conclude that they must have had a parent language known as Proto-Gurage. That's the parent language from which they distanced themselves. Reasons could be from geographic isolation due to settling away from the earlier center. It could also be due the absence of the force that used to unite them, resulting in less frequent contacts among themselves. Also greener pastures and better fortunes alienate groups from their original communities. Wars and displacements also create discouraging burdens on the victim population to reach out to its origins.

It could be that the military garrison that was stationed in Gura was relocated to our location in southwest Ethiopia and named their new location Gura, which is a large region in 7bet Gurage. I don't think they first landed in Aymelle. They would have named it Gura in memory their former garrison, Gura, Now in Eritrea, if they first landed in Sodo.

I hate to labor for you so much because you're an enemy of peace and equality in Ethiopia. Hope I helped.
Last edited by Dama on 15 Jul 2024, 16:42, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: A short history of my Gurage

Post by Abere » 15 Jul 2024, 13:47

Dama wrote:
15 Jul 2024, 13:26

I do not believe Eritreans are lazy, as such.

Comment: Of course they are lazy, look what Asmara, Assab, Massawa etc look like. They cannot even keep it in the shape and situation as it was left. Do you think if these people were Gurage, even in the face of war, would let the entire province stinky rotting? I do not think so. In Amharic there is a saying:ወታደር ለአንድ ቀን አዳር ቤት ይሰራል። Ascaris spent 33 years but did not add anyhting. In the end they are fleeing to Nigeria :lol:

They
They are just 6 million people with limited land resources. s by outmigration or exodus to all over the world in search of better fortunes.
Comment: Where did you get the 6 million figure? Source, please. What the world knows is in 1984, Eritrea province had a poulation of about 3 million and it now has almost same 3 million, even adding the stolen Assab population which was part of Wolo.

I hate to labor for you so much because you're an enemy of peace and equality in Ethiopia. Hope I helped.

Comment: I do believe you hate ideas and truth than people. Get used, ideas will pay off in the end.

Cautiously analyze and filter information ( if you are Gurage as you claimed) coming from land of cactus and stones, historically they do spread or chronicle false things as well. You do not need to go far,"Ye'Burqaw Zimita" was chronicled by an ordinary Ascari, known as Tesfaye-Gebre Ebab.

Thus, this Gura stuff could a complete lie.

Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: A short history of my Gurage

Post by Odie » 15 Jul 2024, 14:23

በነገራችን ላይ በእነሞር dialect:-
"ጉራ" ማለት "ግራ" ወይም left ማለት ነው::
"ገኘ" ( ጌታ ገነ ይላል) ማለት አገር /አካባቢ ማለት ሲሆን
"ጉራ ገኘ" ወይም "ጉራ ገነ" ማለት ግራ በኩል ያለ አገር/መኖርያ አካባቢ ማለት ነው::
"ጉራጊና" ወይም በአማርኛው "ጉራጊኛ" ማለት የጉራጌ አገር ቋንቋ ማለት ነው!
"ጌ" በ Horus ቃላት ማራባት ቴክኒክ ቦታ ከሆነ/location/
"ጉራጌ" ትርጉሙ ግራ በኩል ያለ/ምእራብ/መኖርያ/region/ ይሆናል ማለት ነው::
ይሄ ስለ ጉራጌ አመጣጥ መግለጫ ይስጣል ማለቴ ሳይሆን ለ curiosity ያህል ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: A short history of my Gurage

Post by Horus » 15 Jul 2024, 15:10

Odie,
1
ቀስ በቀስ ጉራጌነትክን እያመንኩህ ነው! በእነሞርኛ ጉራ ገኘ የምትሉት በክስታኔኛ ጉራኘ እንለዋለን ። ጉራኘ አሁን ላይ ግራኝ ለምሳሌ በግራ እጅ የሚጽፍ ለማለትም እንጠቀመዋለን። ጌ ቦታ፣ ምድር፣ ቤት ማለት ነው ። እናንተ ቤተንዳ የምትሉት እኛ ጌ ነው የምንለው ። ቤት ለሚለው ቃል ሌላ ስም የለንም ። ዬዲ ጌ =የኔ ቤት፣ የኪያ ጌ = የሷ ቤት ...
2
ጉራጌ ስለሚለው ስማችን ለብዙ ዓመታት አጥንቼው የደረስኩበት መልስ አለኝ ። አንድ ቀን ከጉራጌ ምሁራን ጋር ተመካክሬ እንጽፈዋለን ። ጉራጌ ከጉራ የመጣ ማለት አይደለም፣ በፍጹም ። ይህ አለቃ ታየ በግምት ያሰራጩት ሃሳብ ነው ። እንደ ገና፣ ጉራጌ በግራ በኩል ያለ አገር ማለት አይደለም።
3
ጉራጌ የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉም ጉርዳ እና ጎርደና ከሚባሉት የሕዝብና መንግስት አስተዳደር ሴራ ጋራ የተያያዘ ነው ። ጉራ፣ ጎራ፣ ጉርዳ ፣ ጎርዳኛ ጉባኤ ፣ ሸንጎ ማለት ሲሆን ጉርደኛ ወይም ጉርዳኛ በአገር ሸንጎ የሚተዳደር ሕዝብ ማለት ነው ።
4
በአንድ ቃል ጉራጌ ማለት በጉርዳ ፣ በጎርዳ የሚተዳደር ሕዝብ ማለት ነው ። ዛሬም ያለው የፖለቲካና ሶሺያ ስርዓት ያው የጆካ ጉርዳና እና ጎርደደና ነው ። እንደ ምታውቀው የጆካ የቦታው ስም እንጂ ስርዓቱ ጉርዳ ነው ፤ የጉባኤ ውሳኔ ማለት ነው ። በክስታኔም የእንጀሪ ሴራ፣ የኑረና ሴራ የሚባሉት አገር አቀፍ ጉባኤ የተደረገባቸው ቦታዎች እንጂ ስርዓቱ ጎርደና (ጉባኤ) ማለት ነው ። ለምሳሌ ክስታኔ ራሳቸውን የሶዶ ጎርደና ሕዝብ ያላሉ ፤ የሶዶ ጉባኤ ሕዝብ ማለት ነው ።

ጉራጌ በሕዝብ ጉባኤ ውሳኔ ስነስርዓት የሚገዛ ሕዝብ ማለት ነው ።

የተለያዩት የጉራጌ ጎሳዎች በመሰላቸው ትውፊትና አፈታሪክ ከዚህ መጣን ፣ ከዚያ መጣን የሚል ትረካ አላቸው። ይህ ምንም ማለት አይደለም ። ጉራጌ የሚባል ጂን ባዮሎጂ የለም ። ጉራጌ ካልቸር ነው። አንድ ሕዝብ በግዜና ታሪክ ፣ በሂደትና በልምድ ፣ ወጥ የሆነ ስነ ልቦና ፈጥረው ፣ ወጥ የሆነ ባህል ፣ እና የኑሮ ዘዬ ገምብተው የሰሩት ማህበረ ሰብ ነው ።

ቋንቋውም እንዲሁ አንድ ኢቲሞሎጂካል ስር ያለው ነው ። እስከ ዛሬ ማንም ስራዬ ብሎ ስላላተጠናው ነው ። ሁሉም ወደ ፊት ይስተካከላል ።

ኬር!

Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: A short history of my Gurage

Post by Horus » 15 Jul 2024, 15:17

ኦዴ
በነገራችን ላይ የምስቃን ጉራጌም እንደ ጉርጋ እና ጎርደና መሰል ሴራ አላቸው ። የወለኔ ገደባኖ ዙሪያ ጎርደና ነው ሴራ ነው። ዞሮ ዞሮ ሁሉም የሕዝብ/ያባቶች ጉባኤ ሴራ ነው

Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: A short history of my Gurage

Post by Odie » 15 Jul 2024, 18:29

Horus wrote:
15 Jul 2024, 15:10
Odie,
1
ቀስ በቀስ ጉራጌነትክን እያመንኩህ ነው! በእነሞርኛ ጉራ ገኘ የምትሉት በክስታኔኛ ጉራኘ እንለዋለን ። ጉራኘ አሁን ላይ ግራኝ ለምሳሌ በግራ እጅ የሚጽፍ ለማለትም እንጠቀመዋለን። ጌ ቦታ፣ ምድር፣ ቤት ማለት ነው ። እናንተ ቤተንዳ የምትሉት እኛ ጌ ነው የምንለው ። ቤት ለሚለው ቃል ሌላ ስም የለንም ። ዬዲ ጌ =የኔ ቤት፣ የኪያ ጌ = የሷ ቤት ...
2
ጉራጌ ስለሚለው ስማችን ለብዙ ዓመታት አጥንቼው የደረስኩበት መልስ አለኝ ። አንድ ቀን ከጉራጌ ምሁራን ጋር ተመካክሬ እንጽፈዋለን ። ጉራጌ ከጉራ የመጣ ማለት አይደለም፣ በፍጹም ። ይህ አለቃ ታየ በግምት ያሰራጩት ሃሳብ ነው ። እንደ ገና፣ ጉራጌ በግራ በኩል ያለ አገር ማለት አይደለም።
3
ጉራጌ የሚለው ቃል ትክክለኛ ትርጉም ጉርዳ እና ጎርደና ከሚባሉት የሕዝብና መንግስት አስተዳደር ሴራ ጋራ የተያያዘ ነው ። ጉራ፣ ጎራ፣ ጉርዳ ፣ ጎርዳኛ ጉባኤ ፣ ሸንጎ ማለት ሲሆን ጉርደኛ ወይም ጉርዳኛ በአገር ሸንጎ የሚተዳደር ሕዝብ ማለት ነው ።
4
በአንድ ቃል ጉራጌ ማለት በጉርዳ ፣ በጎርዳ የሚተዳደር ሕዝብ ማለት ነው ። ዛሬም ያለው የፖለቲካና ሶሺያ ስርዓት ያው የጆካ ጉርዳና እና ጎርደደና ነው ። እንደ ምታውቀው የጆካ የቦታው ስም እንጂ ስርዓቱ ጉርዳ ነው ፤ የጉባኤ ውሳኔ ማለት ነው ። በክስታኔም የእንጀሪ ሴራ፣ የኑረና ሴራ የሚባሉት አገር አቀፍ ጉባኤ የተደረገባቸው ቦታዎች እንጂ ስርዓቱ ጎርደና (ጉባኤ) ማለት ነው ። ለምሳሌ ክስታኔ ራሳቸውን የሶዶ ጎርደና ሕዝብ ያላሉ ፤ የሶዶ ጉባኤ ሕዝብ ማለት ነው ።

ጉራጌ በሕዝብ ጉባኤ ውሳኔ ስነስርዓት የሚገዛ ሕዝብ ማለት ነው ።

የተለያዩት የጉራጌ ጎሳዎች በመሰላቸው ትውፊትና አፈታሪክ ከዚህ መጣን ፣ ከዚያ መጣን የሚል ትረካ አላቸው። ይህ ምንም ማለት አይደለም ። ጉራጌ የሚባል ጂን ባዮሎጂ የለም ። ጉራጌ ካልቸር ነው። አንድ ሕዝብ በግዜና ታሪክ ፣ በሂደትና በልምድ ፣ ወጥ የሆነ ስነ ልቦና ፈጥረው ፣ ወጥ የሆነ ባህል ፣ እና የኑሮ ዘዬ ገምብተው የሰሩት ማህበረ ሰብ ነው ።

ቋንቋውም እንዲሁ አንድ ኢቲሞሎጂካል ስር ያለው ነው ። እስከ ዛሬ ማንም ስራዬ ብሎ ስላላተጠናው ነው ። ሁሉም ወደ ፊት ይስተካከላል ።

ኬር!
እንዴት ነህ ሆረስ!
እኔ ትውልዴ ጉራጌ ነው:: አፍየፈታሁትም በጉራጊኛ ነው:: ሁሉም ዘር አስተምሮኛል:: ከ 9-ሃይ ስኩል የጨረስኩት አዲስ አበባ ነው:: ከዚያ በሁዋላ በአገሪቱ አንዱ ክ/ር ውስጥ አገልግያለሁ ተመልሼ አዲስ አበባ ከዚያም ካገር ውጭ ተንቀሳቅሻለሁ:: በደርግ ዘመን በማደጌ እገር መውደድን ተምሬያለሁ:: የወያኔ ዘመን መጥቶ ቀበሌ መታወቅያ ልጠይቅ ስሄድ የዘር ሀረጌን የሚጠራ መታወቂያ ስጥተው አስደንግጠውኛል:: ጉራጌ ላይ ግፍ ሲሰሩ አይቻለሁ ዝርዝር አልገባም:: እንደጠላሁዋቸው አንድ ቀን አብሬአቸው ሳልሆን አይምሮዬ ሳይቀበላቸው እ/ር የግፍ ፅዋቸውን መለስባቸው:: አሁን ያለው ቡድንም ይኸው መንገድ አባብሶ ቀጠለበት::

ለማንኛውም በማይከፍፍ ል መልኩ ስዎችን/ሽማግሌዎችን አማክረህ አንድ ነገር ስለጉራጌ አመጣጥ ብትፅፍ ጥሩ ነው:: ከ paul henz (ወያኔው) ጀምሮ አፈ-ታሪክን መስረት ያደረጉ የጉራጌ ህዝብ ታሪክ ተፅፈዋል ግን ትንሽ more objective የሆነ ሁሉንም ነገር ያገናዘበ ነገር ጊዜ ካገኘህ ለመፃፍ ሞክር::
ኬር!

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: A short history of Gurage

Post by Dama » 15 Jul 2024, 18:43

Some writers suggest, for example, that the word Amara was the name Axum's military garrison stationed in Amara Sayint, Amara, from which the new language Amarinya developed and thus the name of the land in which this language is spoken.

It may be true for Gurage, from name of military garrison stationed in Gura, now in Eritrea, later re-located to Gura, a region in 7bet Gurage, that gave its name to the modern Gurage nation.

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: A short history of Gurage

Post by Yimer » 15 Jul 2024, 18:47

Odie & Dama,

Stay away from Horus, he is an undercover woyane. He just knows a few Guragegna words. I can tell you his other woyane nicknames. You real Gurages shouldn’t be deceived by this old man.

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: A short history of Gurage

Post by Dama » 15 Jul 2024, 22:11

Yimer,
I hear you, bro!
:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40261
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: A short history of Gurage

Post by Horus » 16 Jul 2024, 01:29

Dama wrote:
15 Jul 2024, 22:11
Yimer,
I hear you, bro!
:lol: :lol: :lol:
Dama ቦዘኔ ወያኔ ትግሬAbyssinialady :lol: :lol: :lol:

Post Reply