Re: የወለኔ ጉራጌ እንሾሽላ! ማየት ማመን ነው!!
They don't want to be sold for the cost of securing a port the Red Sea. They love their freedom, human rights and dignity no less than you love yours.
Re: የወለኔ ጉራጌ እንሾሽላ! ማየት ማመን ነው!!
ኦዴ
ቢጫ የሴቶቻችን የበዓል ከዚያ የጉራጌ ሴት መለያ ልብስ የሆነው ከመስቀል ተነስቶ ነው ። የመስቀል አበባ አድይ ነው። አደየ እንለዋለን ። ረጅም ታሪክ አለው።
በመስቀል ስለሚደረገው አዳብና የሚባለው የመተጫጫና የወጣቶች መፋቀሪያ ባህል የምታውቅ ይመስለኛል። ድሮ ድሮ የመስቀል ቀን ልጃገረዶች በየቤቱ እየዞሩ ያደይ አበባ ይስጡ ነበር። ዛሬም ያደርጉታል። ከዚያ ከጎርምሳ ጋራ ለመላፋት ሜዳ ወጥተው ወንዶች ለሚያፈቅሯት ልጅ ያደይ አበባ ለቅመው ይሰጡ ነበር ። ሎሚ መውጋት መች እንደ መጣ አላውቅም ። ሎሚ ምንጊዜም ለልጃገረድና ሙሽራ ለሽታ የምሠጣቸው ነገር ነው ።
በክስታኔኛ አዳብና የሚለው ቃል ድሮ አደይ አብና እንለው ነበር ። አብና ስጦታ ማለት ነው። አደይ አብና ነው በአጭሩ አዳብና የተባለው ፤ የአደይ አበባ መሰጫጫ ቀን ማለት ነው ። በመስቀል እለት ይጀምራል ።
ከዚህ ባህል ነው ጪጫ የሴቶች ልብስ ባህል የመጣቸው !!! ዛሬ ላይ ልጃገረዶች ብቻ ሳይሆኑ ያገቡ ሴቶችም ይለብሱታል ፤ ግን እናቶች አሮጊቶች አይለብሱትም!
Re: የወለኔ ጉራጌ እንሾሽላ! ማየት ማመን ነው!!
Yellow color for the musicians of Gurage did not exist before EPRDF came to power.
Producers of the musics, the investors who pour money to create and distribute the musics could be deciding on the color of the vocalists, backups and the dancers costumes. The investors are inspired by the EPRDF's directions on colors and costumes for each tribe.
Earlier Ethiopian Musicians of all tribes used to wear either European suits or traditional white abujedi shirts and pants with netela.
Also Gurage administration officials before EPRDF did not have ethnic costume. Now they do, dictated by the EPRDF carried on by its offspring OPDO's PP.
Who's to say semantics and etymology of words in new culture development have no place to help cement the new culture of costume. Speculation is an art.

Horus wrote: ↑15 Jul 2024, 15:32ኦዴ
ቢጫ የሴቶቻችን የበዓል ከዚያ የጉራጌ ሴት መለያ ልብስ የሆነው ከመስቀል ተነስቶ ነው ። የመስቀል አበባ አድይ ነው። አደየ እንለዋለን ። ረጅም ታሪክ አለው።
በመስቀል ስለሚደረገው አዳብና የሚባለው የመተጫጫና የወጣቶች መፋቀሪያ ባህል የምታውቅ ይመስለኛል። ድሮ ድሮ የመስቀል ቀን ልጃገረዶች በየቤቱ እየዞሩ ያደይ አበባ ይስጡ ነበር። ዛሬም ያደርጉታል። ከዚያ ከጎርምሳ ጋራ ለመላፋት ሜዳ ወጥተው ወንዶች ለሚያፈቅሯት ልጅ ያደይ አበባ ለቅመው ይሰጡ ነበር ። ሎሚ መውጋት መች እንደ መጣ አላውቅም ። ሎሚ ምንጊዜም ለልጃገረድና ሙሽራ ለሽታ የምሠጣቸው ነገር ነው ።
በክስታኔኛ አዳብና የሚለው ቃል ድሮ አደይ አብና እንለው ነበር ። አብና ስጦታ ማለት ነው። አደይ አብና ነው በአጭሩ አዳብና የተባለው ፤ የአደይ አበባ መሰጫጫ ቀን ማለት ነው ። በመስቀል እለት ይጀምራል ።
ከዚህ ባህል ነው ጪጫ የሴቶች ልብስ ባህል የመጣቸው !!! ዛሬ ላይ ልጃገረዶች ብቻ ሳይሆኑ ያገቡ ሴቶችም ይለብሱታል ፤ ግን እናቶች አሮጊቶች አይለብሱትም!
አመስግናለሁ ስለገለፃው!
መስቀል ሲመጣ የጎረምሳሴቶችና ወንዶች በሙሽሪት ቤት ገበያና ሜዳ ቦታ መርጠው ለሳምንት ያህል የሚጨፈረውን አስታውሳለሁ:: ከብቶች በጊዜ እንዲገቡ ይደረጋል:: የእሳት እንጨት ከወራት በፊት ይዘጋጃል:: ቆጮ እንን ከወራት በፊት ይዘጋጅና ቢያንስ ለሳምንት "ሙራ" ወይም አመት በእል ተብሎ ስራ አይስራም! ድግስ መብላት ልጆችና ጎረምሶች ወደጨዋታ ቦታ መሄድ ነው የሚሆነው!
የሎሚው ነግር ሙሽሪት ቤት ከሚገኙት ነገሮች አንዱ ነው!