Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 15 Jul 2024, 13:49
በቀደም በታክሲ ነጂዎቹ ሞክሮት ያቃታቸዉም ትምህርት መቅሰም አልቻሉም፣ በታክሲ ነጂዎቹ ላይ የደረሰዉን አይቶ ትምህርት መቅሰም ያቃታቸዉ እንደ እነ ገዱ ና ይልቃል የትዉልድ አታላዎች ሆነዉ ይቀጥላሉ።
ሕይወት በዚህ መልኩ ነዉ ይቀጥላል!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14866
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18492
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Jul 2024, 16:30
አበረ፥ ጫት መቃምን ምን አመጣው? Axumezana ያለው "ሁለቴ አድንቄዋሎሁ ነው". እንዱ የአዲስ አበባ መስተዳደርን የአውቶብስ ግዥ ሌብነት፥ያጋለጠበት ሲሆን፥ ( ዶክመንቱ ከyoutube ተነስተዋል )ሁለተኛው ደግሞ # Abiy Bring Back Our Access to the Sea" የሚለውን ዘመቻ በይፋ ስለተቀላቀለ ነው። ከአንተ ጋር የምንስማማቸውም፥ የማንስማማቸውም፥ጉዳዮች አሉ ፥ ነገር ግን በሀሳብ መፋጨቱ መልካም ነው። ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገውም፥ ይኸው ነው።