Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የትኩረት አቅጣጫ!

Post by DefendTheTruth » 15 Jul 2024, 14:06

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በዘላቂነት ማስከበር ና ማስጠበቅ!

በአዲስ ትዉልድ ድፕሎማቶች የተልዕኮ አቅጣጫ የተሰመረበት ዋና ነጥብ!

ኢትዮጵያን ወደ ቀይ ባሕር የመመልስ ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥሎዋል፣ የሚያደናቅፍ ማንኛዉም ሀይል ከለ ይወገዳል።