Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ለሚሊ ሜትር ያክል ሳቱት አሁንም፣ ወይ ነዶ!

Post by DefendTheTruth » 13 Jul 2024, 12:41

ፈሳሙ ፋንዶ ምን ይበለን ይሁን አሁን ደግሞ፣ አያልቅበቶች!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ለሚሊ ሜትር ያክል ሳቱት አሁንም፣ ወይ ነዶ!

Post by DefendTheTruth » 13 Jul 2024, 12:46

17 ጊዜ ተመላልሼባችዋለሁ? ይሄ ፋንዶን መቀመቅ ዉስጥ የከተተ አባባል ነዉ፣ የት ነበር? ትልቅ እንቅልፍ ዉስጥ ማለት ነዉ?

የፋንዶ ባሕር ሰርጓች መርከቦች (በኮማንደር እስክንድር ነጋ፣ (ባልዲ ራስ) እየታዘዘ) ከኋለዉ ይተዩኛል፣ ዛሬስ ሚሊ ሜትርም አይስቱትም፣ ወይ እድል!
Last edited by DefendTheTruth on 13 Jul 2024, 12:52, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለሚሊ ሜትር ያክል ሳቱት አሁንም፣ ወይ ነዶ!

Post by Abere » 13 Jul 2024, 12:51


የፍርሃት ብዛት ይባላል። ቅዠት ገደለው ሰውየውን። በቁሙ እዩት ገደል ገባሁ አይነት ነው። ጴንጤ እኮ ቅዠታም ነው በአብዛኛ - አእምሮው ንክ ሰው ነው። መጡብኝ፤ሊገድሉኝ ነው፤ ሳቱኝ ወዘተ የተለመደ የጴንጤ ቅዠት ይባላል። :lol:

DefendTheTruth wrote:
13 Jul 2024, 12:46
17 ጊዜ ተመላልሼባችዋለሁ? ይሄ ፋንዶን መቀመቅ ዉስጥ የከተተ አባባል ነዉ፣ የት ነበር? ትልቅ እንቅልፍ ዉስጥ ማለት ነዉ?

Post Reply