Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 13 Jul 2024, 12:12
ከአረት ኪሎ ቦኋላ ጉዞዉ ወደ አምስት ኪሎ ነዉ ማለት ነዉ፤ የአባታቸዉ ቤት መረከብ ስነስርዓት የምጠነቀቀዉ እዚያዉ 5 ኪሎ ነዉ ማለት ነዉ።
ለትልቁ ፓርቲ ተዘጋጁ!
እየመጡ ነዉ፤ እየመጡ ነዉ!
የት ደረሱ ነዉ፤ የት ደረሱ ነዉ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 13 Jul 2024, 12:17
የአባት ቤት ርክብክብ ስነሥርዓት ላይ ትልቁ የክብር እንግዳ ደግሞ ምስንጋ የምባል የአያታቸዉ የልጅ ልጅ ና የስዓይዔዉ ተጠባባቂ ተጠሪ በኢትዮጵያ የሆኑት የባሪያ ዝሪያ የለበት ግለሰብ ነዉ!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14866
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 13 Jul 2024, 12:26
DDT,
Let's talk real, where are the 200 students? How much ransom money did PP-OLF asked on each one of them? How is ransom business going among PP-OLF?
Do not mix apples and oranges, Fano could be raiding PP-OLF infiltrated moles. Purging moles or spies is part of the natural process of any fight.
ጠላትማ ምን ጊዜም ጠላት ነው፥
አስቀድሞ መምታት- አሾክሿኪውን ነው።
ጠላቴን እኔ እራሴ እታገለዋለሁ፤ ከወዳጅ ጠላት አምላኬ ሆይ ጠብቀኝ ይባላል እኮ።