Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13501
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by Noble Amhara » 13 Jul 2024, 02:27



Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13501
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by Noble Amhara » 13 Jul 2024, 03:18

Wolloye Ez


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13501
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by Noble Amhara » 13 Jul 2024, 03:51

ዓላማቸው መንግሥት እንዲደክም ነው።



sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by sarcasm » 13 Jul 2024, 04:32

Noble Amhara wrote:
13 Jul 2024, 03:51
ዓላማቸው መንግሥት እንዲደክም ነው።
አትዋሽ! እንደዛ አላለም። ቃል በቃል ያለው፤ "ትልቁ ዓላማ ስልጣን ነው!" ነው።


Political power!!!!!! That's all he said.

አይ ብአዴን መጀመርያ ከOPDO ለመደራደር ልትጠቀምባቸው ትደግፋቸው ነበር። አቢይ "በመጣነው መንገድ አትችሉንም" ሲልህ፤ አሁን ካድካቸው። ሁሌም የክህደት ካርድ በሌላው እጅህ ይዞ መዞር ለጊዜው ነው እንጂ የትም አያደርስም። ክህደትህ ነው የሚያጠፋህ። ኣመል ምስ ምዝ መግነዝ።


" ትልቁ ዓላማ ስልጣን ነው! "



sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by sarcasm » 13 Jul 2024, 04:54

እውነቱን ተናገር



sarcasm wrote:
13 Jul 2024, 04:32
Noble Amhara wrote:
13 Jul 2024, 03:51
ዓላማቸው መንግሥት እንዲደክም ነው።
አትዋሽ! እንደዛ አላለም። ቃል በቃል ያለው፤ "ትልቁ ዓላማ ስልጣን ነው!" ነው።


Political power!!!!!! That's all he said.

አይ ብአዴን መጀመርያ ከOPDO ለመደራደር ልትጠቀምባቸው ትደግፋቸው ነበር። አቢይ "በመጣነው መንገድ አትችሉንም" ሲልህ፤ አሁን ካድካቸው። ሁሌም የክህደት ካርድ በሌላው እጅህ ይዞ መዞር ለጊዜው ነው እንጂ የትም አያደርስም። ክህደትህ ነው የሚያጠፋህ። ኣመል ምስ ምዝ መግነዝ።


" ትልቁ ዓላማ ስልጣን ነው! "


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13501
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by Noble Amhara » 13 Jul 2024, 05:15

sarcasm wrote:
13 Jul 2024, 04:54



1. ፋኖ በእውነቱ ለስልጣን አይታገልም።

2. ፋኖ የሚታገለው ለአማራ ህዝብ ነፃነት ነው።

3. የፋኖ ስልጣን የመጣው ከአቢሲንያ ህዝብ ነው።

(to be updated)

4. ክፉ እስክንድር ነጋ እና ዳዊት ሻለቃ ናቸው ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ሂድ ያሉት

5. ፋኖ አዲስ አበባ የገባበት ምክንያት ለጥቂት ሰዎች ስልጣን ብቻ ነው።

6. እንደ ወያነ እና ወለጋ ሸኔ ያሉ የፋኖ መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ስልጣን ሲይዙ አማራውን ይረሳሉ።

7. በዚህ ምክንያት እኛ አማሮች ማንም የስልጣን ጥማተኛ ሙሉ ስልጣን እንዳያገኝ ፋኖን መከፋፈላችንን አረጋገጥን።

8. ፋኖን በጎንደር ጎጃም ወሎ እና ሸዋ ከፋፍለናል። ምክንያቱም ሌላ መለስ ዜናዊ ወይም እስክንድር ነጋን አንፈልግም።

9.ስለዚህ አማራ ትክክለኛ መሪ ፋኖ የሚመራ እስኪመስል እየጠበቀ ነው።




sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by sarcasm » 13 Jul 2024, 05:58

Noble Amhara wrote:
13 Jul 2024, 03:51
ዓላማቸው መንግሥት እንዲደክም ነው።
Noble Amhara wrote:
13 Jul 2024, 05:15
እዚህም "ዓላማችን መንግስት ማዳከም ነው" አይልም። የፋኖ ቃል አቀባይ ቃል በቃል "ትልቁ ዓላማ ስልጣን ነው!" ብሎ ነግሮሃል። የድሮ ቪድዮ እየፈለግክ ግዜህን አታጥፋ።

እውነቱ ግን ከOPDO ለመደራደር ልትጠቀምባቸው ትደግፋቸው ነበር። አቢይ "በመጣነው መንገድ አትችሉንም" ሲልህ፤ አሁን ካድካቸው

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by sarcasm » 13 Jul 2024, 06:12

Noble Amhara wrote:
13 Jul 2024, 05:15
6. እንደ ወያነ እና ወለጋ ሸኔ ያሉ የፋኖ መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ስልጣን ሲይዙ አማራውን ይረሳሉ።

7. በዚህ ምክንያት እኛ አማሮች ማንም የስልጣን ጥማተኛ ሙሉ ስልጣን እንዳያገኝ ፋኖን መከፋፈላችንን አረጋገጥን።
የአዲስ አበባ ስልጣን ከያዙ አማራውን ይረሳሉ ብሎ ፈርቶ ወንድም ወንድሙን፤ ልጅ አባቱን፤ አባት ልጁን ማጋድልን ይሻላል? ምን ኣይነት ሎጂክ ነው ይሄ? ስልጣን ከያዙ አንደማይረሱ ማድረግ አይሻልም ነበር?

ሎጂክ ሆይ የት ነሽ?

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአማራ ፋኖ በጎጃም የሴቶች ጉዳይ ክፍል ሃላፊ!

Post by Union » 13 Jul 2024, 07:11

ፋኖ እየገፋ ሲመጣ ኖብል አሳማ ተቅበጠበጠ :lol:

Post Reply