ፎረም ላይ መዘባረቅ ኣይከለከልም። እኔም ስንቱን ዘባርቄኣለሁ።
ሰን የሚባለዉ ሀሳብ የነበረዉ የት ሄደ? ፅሁፎቹን ኣነብ ነበር።
ቆፍጣናዉን ና ልኮርኩምህ ብሎ ሀሳቡን ይሰጣል።
ሰዉ ስዘባርቅ ካነበበ በቅንነት ይጀምር እና ዝብርቅርቅ ያደርገዋል።
በቅንነት ጥልቅ፣ ኣብሶ ቁጭ ይሆናል።
ሀሳቡን ኣንብበህ የተወላገደን ኣስተዉለህ ቀናዉን ብትመክረዉ ይጎ የምትባል ነገር ታደናቅፈዉ እና ዉልግድግድ ያደርገዋል።
ቢሆንም ሀሳቡን ሲለጥፍ ካጋጠመኝ ኣነበዉ ነበር። ኣሁን ሎንግ ታይም ኖ ሲ ሆነብኝ። የት ሄዶ ነዉ?