Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40292
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

MOU ! Ethiopia Boosting Somaliland Military! Is Djibouti Preparing Her Own Hanging Rope?

Post by Horus » 11 Jul 2024, 11:11

Djibouti got her response! Further meddling will cause more serious response! Djibouti needs to calculate its moves accurately!

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: MOU ! Ethiopia Boosting Somaliland Military! Is Djibouti Preparing Her Own Hanging Rope?

Post by Abere » 11 Jul 2024, 14:45

So,

----Shabia is training Somalia
----OLF-PP training Somaliland
---- Who is training Djbouti? :mrgreen:

Can Djibouti survive?

Horus
Senior Member+
Posts: 40292
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: MOU ! Ethiopia Boosting Somaliland Military! Is Djibouti Preparing Her Own Hanging Rope?

Post by Horus » 11 Jul 2024, 14:56

Abere wrote:
11 Jul 2024, 14:45
So,

----Shabia is training Somalia
----OLF-PP training Somaliland
---- Who is training Djbouti? :mrgreen:

Can Djibouti survive?

አበረ፣
በአሁን ሰዓት ምናልባት እስከ 80% የኢትዮጵያ አስመጪና ላኪ ንግዷ የሚያልፈው በጂቡቲ ነው ። ዛሬ ጂቡቲ የአዳል አማጺያንን ማሰልጠኑን እያጧጣፈች ነው ። አዳሎችን በሱማሌላንድ ላይ ማስነሳት ማለት ጂቡቲ በእጅ አዙር ኢትዮጵያን ማጥቃት ጀምራለች ።

ብዙ ኢትዮጵያዊ አሰብን በጉልበት መያዝ አለባት ይላል ። የኧኔ ግምት ግን ጂቡቲ ካላረፈችና የኢትዮጵያን ንግድ ካወከች በጦር ኃይል መያዝ ያለባት ጂቡቲ ነች! ይህም ሆነ ያ ሳይደፈርስ አይጠራም ኢትዮጵያ ታፍና አትኖርም! የሆነ ነገር መደረጉ አይቀሬ ነው!!

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: MOU ! Ethiopia Boosting Somaliland Military! Is Djibouti Preparing Her Own Hanging Rope?

Post by Abere » 11 Jul 2024, 16:55

ሆረስ

ጂቡቲ በፈንጅ ላይ ለመረማመድ ፈልጋለች ማለት ነው። በመሪ ማጣት ወይ በመሪ ድርቅ መመታት ማለት ይህ እኮ ነው። ጅቡቲ ያልበላትን እያከከች ያለች አንድት ንዑስ አውራጃ በራሷ ላይ የረሃብ ወይም የምግብ አድማ እንደመምታት ማለት ነው።

አይደለም እህል፤ብር፤ውሃ ኢትዮጵያ ጫት መላክ ብታቆም ጅቡቲ ከፀሐይ ለመማምለጥ ዛፍ ጥላ ስር እንደ ተመሰገ በግ ቁጭ ብለው ነው ጅቡቲዎች እጅ የሚማረኩ የሚሰጡት። የጅቡቲ ያየሁት አይቅረኝ የቅብጠት ነው።

ሌላው ይህ የኤርትራ ሻዕብያ እና የአልሻባብ ግዛት የሆነችው ሱማልያ እረጭ እረጭ ነው። ወደው ሳይሆን ተገደው ነው ኢትዮጵያ የባህር በር የምታገኘው። I assure peace deal with Eritrea province is improbable, battling out in the battlefield is the most possible scenario - it is not Ethiopia wanting but will be the only and only solution. A lot of folks wanted to be politically correct, but in the land of thugs the court is wrestling out in battlefield. ተራ ሌብነት እና ተራ ወንጀል።

Sometime, when the moment of truth come and Ethiopia gets a consensus leadership and a conventional acceptable political and governance system ( bulldozing this tribal federal cr@p) the next morning business is to undo the injustice evil-Woyane did; that is putting Assab in Shabia's pocket as its fiduciary port of Tigray Tigrign.

Horus wrote:
11 Jul 2024, 14:56

አበረ፣
በአሁን ሰዓት ምናልባት እስከ 80% የኢትዮጵያ አስመጪና ላኪ ንግዷ የሚያልፈው በጂቡቲ ነው ። ዛሬ ጂቡቲ የአዳል አማጺያንን ማሰልጠኑን እያጧጣፈች ነው ። አዳሎችን በሱማሌላንድ ላይ ማስነሳት ማለት ጂቡቲ በእጅ አዙር ኢትዮጵያን ማጥቃት ጀምራለች ።

ብዙ ኢትዮጵያዊ አሰብን በጉልበት መያዝ አለባት ይላል ። የኧኔ ግምት ግን ጂቡቲ ካላረፈችና የኢትዮጵያን ንግድ ካወከች በጦር ኃይል መያዝ ያለባት ጂቡቲ ነች! ይህም ሆነ ያ ሳይደፈርስ አይጠራም ኢትዮጵያ ታፍና አትኖርም! የሆነ ነገር መደረጉ አይቀሬ ነው!!

Somaliman
Member+
Posts: 7167
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: MOU ! Ethiopia Boosting Somaliland Military! Is Djibouti Preparing Her Own Hanging Rope?

Post by Somaliman » 11 Jul 2024, 17:04

Abere wrote:
11 Jul 2024, 16:55

Post Reply