What Happened To William Ruto's Assignment to Sudan???
Did Abiy go there to mediate peace or to collect the 90 million dollar electric bill from Sudan.
-
ittuabafarda
- Member
- Posts: 1005
- Joined: 12 Sep 2015, 22:37
Re: What Happened To William Ruto's Assignment to Sudan???
Brother Ruth is too busy doing peace keeping in the Caribbean. Give him a break.
Re: What Happened To William Ruto's Assignment to Sudan???
I think both Abiy Ahmed and Isaias Afework are freaking nervous. All this running around is simply fruitless. Who on earth really believes whatever Abiy Ahmed says and promises. Isaias too is very nervous as his set-up for Ethiopia (aka 100-year assignment homework) is backfiring and about to blow up his tent (Eritrea) in his older age. The truth is as long as Shabia, OLF, and Woyane are around this running around and violence will continue. Somalia is another unlucky miscarriage of the West, the odds of Somalia becoming a valid country is close to 0%.
Re: What Happened To William Ruto's Assignment to Sudan???
አበረ፣
ሁሉም ነገር በአንድ መነጸር ካየን የምናየው አንድ ነገር ብቻ ይሆናል ። እስከ ትላንት ድረስ አቢይ አር ኤስ ኤፍ መሳሪያ አቅራቢ ነው እየተባለ ዛሬ ካል ቡርሃን ጋር ፍቅር ምን ማለት ነው ብለን መጠየቅ አለብን ።
ሱዳን በገባችበት ቀውስ የተነሳ የኤሌክትሪክ ቢል ለኢትዮጵያ መክፈል ካቆመች ሰነበተ ። አሁን ያለባት እዳ 90 ሚሊዮን ያሜሪካ ዶላር ደርሷል ፤ ብዙ ብር ነው። ኢትዮጵያ መስመር በሕዝቡ ላይ መቁረጥ አልፈለገችም ። ስለዚህ አንዱና ትልቁ ያቢይ ጉዞ ስለዝህ ነገር ለመነጋገር ነው ። ስለዚህ ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ!
ሌላው ያፍሪካ ቀንድ የጂኦፖለቲካ ፍክቻ ነው ። ይህም ትክክል ነው! አሜሪካ ኢትዮጵያን አግልላ የኬኒያ በቅሎ ልትጭን ስትዘጋጅ ኬኒያ ፈነዳችና የሩቶ ድራማ በዚያው አበቃ ። ግብጽ፣ ኤርትራና ሱማሌ ላይ ታች እያሉ ኢትዮጵያን ከበው ለመነጠል ሲራወጡ ሩሲያም የጦር ሰፈር በሱዳን ለማቆም ስራ ያዘች።
ዛሬ ላይ ሃሰን ሼክ ሁለተኛ ቤቱ ወደ ሆነው አስመራ ጎራ ሲል (ድሮ ሞቃዲሾ የኢሳያስና መለስ ቤት እንደ ነበረው) አቢይም የኢሳያስ ወዳጅ ወደ ሆነው አል ቡርሃን ጎራ አለ!!! በቃ የዲፕሎማሲ ገበጣ ጨዋታ የሚባለው ይህ ነው ። ገፊ ምክኛቶቹም ገንዘብና ኃይል ናቸው ።
የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት ግብጽ ነች! ሁልግዜ አፍንጫዋ ስር ነው ኢትዮጵያ ጨዋታውን ማክረር ያለባት! አሜሪካም ቢሆን ባፍሪካ ቀንድ ያለውን ተጽኖ ይዞ መቀጠል ካሳበ የኢትዮጵያ ባህር በር ጥያቄን መደገፍ አለበት ። ያ ካልሆነ ይህው እንደ ምናየው ውጭ ሆኖ የድራማው ከዋኒ ሳይሆን ተመልካች ይሆናል ።