Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ዉስጥ በቋንቋ ምክንያት የተጋጩ ማህበረሰቦች ኣሉ?

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2024, 17:27

ማህበረሰቦች ወይም የሰዉ ጎሳዎች በግጦሽ መሬት ምክንያት፣ በሰዉ ህይወት ማለፍ ምክንያት፣ ከዛም በኣዲስ ሃይማኖት ምክንያት መጋጨት ነበሩ።

ኢትዮጵያ ዉስጥ ከ80 በላይ ቋንቋዎችን የሚናገሩ ማህበረሰቦች ወይም የሰዉ ጎሳዎች እንዳሉ ይታወቃል።

ከነዚህ ሁሉ ዉስጥ በቋንቋ ምክንያት መጋጨታቸዉን የምያመለክት ታሪክ ኣለ?

ለምሳሌ ሰዎች ገበያ ሄደዉ በቋንቋ ልዩነት ምክንያት መገበያየት ቸግሮኣቸዉ ጎሳዎች መጋጨታቸዉን የምያመለክት ታሪክ ኣለ?

Misraq
Senior Member
Posts: 16710
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ዉስጥ በቋንቋ ምክንያት የተጋጩ ማህበረሰቦች ኣሉ?

Post by Misraq » 07 Jul 2024, 19:05

እንስሳው ጋላ ብቻ ነው በቋንቋ ልዩንተ ሕዝብ እያፈናቀለ ፤ እያገተ፤ እየዘረፈና እያረደ ያለው። ስልጣን በታሪክ አጋጣሚ እጁ የገባለት አረመኔው የጋላ ማሕበረሰብ ለፈፀመው ግፍ እጥፍ ይከፍላል።

Post Reply