Re: Horus @ Mexico !
መብራት አብረቅርቃ
መጣች ውታፍ ነቃይ
ቀለሟን ለቅልቃ
እንደዛች ሸር'ሙጣ
ውስጧ ከስሎ ደቃ
ዥጉርጉር ብላ
ታይት ኬፑን ደቅድቃ
መጣች አድማ በታኝ
የህፃናት እቃቃ
ኸረ እንዴት ነሽ horus
የሰው መሳለቂያ
መጣች ውታፍ ነቃይ
ቀለሟን ለቅልቃ
እንደዛች ሸር'ሙጣ
ውስጧ ከስሎ ደቃ
ዥጉርጉር ብላ
ታይት ኬፑን ደቅድቃ
መጣች አድማ በታኝ
የህፃናት እቃቃ
ኸረ እንዴት ነሽ horus
የሰው መሳለቂያ