Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10165
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከሞት መንጋጋ በተአምር ያመለጠችው ትግራወይቲ እህታችን! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 27 Jun 2024, 12:09

ባሌ ሴቶችና ልጃገረዶችን አስገድዶ ይደፍራል መለያየት እፈልጋለሁ ብላ ፍርድ ቤት የከሰሰችዉ አንዲት ትግራወይቲ እህታችን ከፍርድ ቤቱ ስትወጣ ባሏ በመኪና ገጭቷት ከሞት እንደተረፈች ካየ በኋላ ጭንቅላቷን በዲንጋይ ደጋግሞ በመምታት ገደላት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply