Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum






DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: "አበባው ታደሰ እና አረጋ ከበደ ለግዜው አምልጠዋል!"

Post by DefendTheTruth » 20 Jun 2024, 15:44

ከበቡሽ ቁጥር 2 አትለንም ታዲያ?

When are you going to tired of copy & paste business, anyhow?

እኔ ለእናንተ አፈርኩኝ አሁንስ!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: "አበባው ታደሰ እና አረጋ ከበደ ለግዜው አምልጠዋል!"

Post by DefendTheTruth » 20 Jun 2024, 15:54

አብዪ የአባይ ድልድልን ለመስመረቅ ብሎ ለትንሽ ስያመልጥ፣ አሁን ደግሞ ሁለት ከፍተኛ በለስልጣናት ትሊሊ ለሚሊሜተር አመለጡ፣ ወይ ነዶ!

"የዘወትር ዘጋቢያችን"፣ ኡኡቴ፣ አንቺን ብሎ የዘወትር ዘጋቢ! :lol: :lol: :lol: :lol:



DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12906
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: "አበባው ታደሰ እና አረጋ ከበደ ለግዜው አምልጠዋል!"

Post by DefendTheTruth » 22 Jun 2024, 08:44

ለሚሊ ሜትር ነዉ እኮ ያመለጡት፣ ዘገባ እንደሚያሳየዉ።

አይ ተኳሽ ፋንዶ! ተቀበል እንግዲህ!

ፋንዲያዎች!


Post Reply