Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

2ቱ ያስቁኛል! ጠዋት ተመርቶ ከሰዓት መርካቶ-Fast-Food 1)የቶጎ ሙጀሌ Fast-Food News 2)የአዲስ አበባ ህንጻዎች ሳምንት ፈርሰው በሰምንቱ ከካርቶን እንደወጣ ፈርኒቸር መገጠጣም

Post by Abere » 19 Jun 2024, 08:51

2ቱ ያስቁኛል! ጠዋት ተመርቶ ከሰዓት መርካቶ -Fast-Food 1) የቶጎ ሙጀሌ Fast-Food News እንደ ሽሮ ቶሎ ገንፍሎ የሚደርስ 2) የአዲስ አበባ ህንጻዎች እና መንገዶች ሳምንት ፈርሰው በሰምንቱ ከካርቶን እንደወጣ ፈርኒቸር መገጠጣም


እንደሚታወቀው ቶጎ ሙጄሌ ጨርቋ የቀደደች የOnline ዕብድ ነች ፤ አዲስ አበባ እንድሁ መሪ የከተማ ዕቅድ የሌለው ፍሬን የበጠሰ አካሄድ መሆኑ ግልጽ ነው። አዲስ አበባን የመረራት የተሰራውን እያፈረሰች እንደ ገና መስራት። አዲስ የተሰራውን እንደገና ለማፍረስ የሚፈጀውን መዋዕለ ንዋይ እና ድጋሜ መፋለስ ሲታሰብ እጅግ.....


አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ነው ጉዳዩ።