Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by DefendTheTruth » 10 Jun 2024, 09:09

በጊዜ ተሳፈር፣ ቦኋላ ከተቀደምክ መድረስ ያቅተሓል ና። የጉዞዉ መዳረሻ እሩቅ ልሆን ይችላል፣ መስመሩን እንዳይስት ሁሉም ይረበረባል። የጋራ ትልም ይኑራን። ተንስ ተራመድ፣ ክንድህን አበርታ!

Right
Member
Posts: 4324
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by Right » 10 Jun 2024, 09:56

The clown doesn’t know his job descriptions.
He wants to be a deputy mayor of a city while incompetently holding a PM’s position.
The clown should just resign so that someone who is capable can take over.
At least he can be saved from death and be appointed deputy manager of city parks and recreation development.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by DefendTheTruth » 10 Jun 2024, 13:38

You can possibly depose him with some sort of extra miracle, Ethiopian politics if full of such miracles. But what you can never change is the creativity of the man, he is simply out of reach for you on this regard, let alone as a deputy mayor even as an individual the man is created to create.

በነገራችን ላይ፣ ዉብ ከተማ ብዬ ሰየምኩ ና እዚህ ላይ ፖስት አደረግኩኝ፣ በዉስት ደግሞ ዉብ ብያታለሁ ብዬ አስተላለፍኩኝ፡ ሌሎችም ወዲያዉ ዉብ ብሎ ሌላ ዘገባ አዘጋጁ።

ማስረጃ ከፈለግክ፣ ይሄዉ!

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by Abere » 10 Jun 2024, 17:27

DDT ለምን ይሆን 4 ኪሎ ብቻ መብራት በመብራት የሆነው? መብራት ድምቀት ለመስጠት ብቻ ሳይሆን በየጉራንጉሩ ሊፈጸም የሚችለውን ወንጀል ለመከላከል ጭምርም ነበር። ከምሽቱ 3 ሰአት በኋላ ደግሞ ምንም ride ( Addis Ababa's - Uber) መንቀሳቀስ አይችልም - ዝርፊያ እና አፈና ስለበዛ አይመስልህም? ውብ ከተማ ለመሆን ደግሞ የውጭ ገጽታ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ውበት ነው - ሰላም እና መረጋጋት። መልክ ቢያምር ፀባይ ያጠፋው የለም ወይ እንደተባለው። አዲስ አበባ በእውነቱ ሰላም ያጣች ከተማ እንጅ ሰላም ያላት አይደለችም። Addis Ababa becomes beautiful when the entire Ethiopia is beautiful and peaceful, until that happens Addis Ababa's beautify is fake.

Selam/
Senior Member
Posts: 17047
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by Selam/ » 10 Jun 2024, 20:09

እንዴ፣ ኢሬቻ ከመቼ ጀምሮ ነው በሰኔ መግቢያ ላይ የሚከበረው?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by DefendTheTruth » 11 Jun 2024, 06:19

Abere wrote:
10 Jun 2024, 17:27
DDT ለምን ይሆን 4 ኪሎ ብቻ መብራት በመብራት የሆነው? መብራት ድምቀት ለመስጠት ብቻ ሳይሆን በየጉራንጉሩ ሊፈጸም የሚችለውን ወንጀል ለመከላከል ጭምርም ነበር። ከምሽቱ 3 ሰአት በኋላ ደግሞ ምንም ride ( Addis Ababa's - Uber) መንቀሳቀስ አይችልም - ዝርፊያ እና አፈና ስለበዛ አይመስልህም? ውብ ከተማ ለመሆን ደግሞ የውጭ ገጽታ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ውበት ነው - ሰላም እና መረጋጋት። መልክ ቢያምር ፀባይ ያጠፋው የለም ወይ እንደተባለው። አዲስ አበባ በእውነቱ ሰላም ያጣች ከተማ እንጅ ሰላም ያላት አይደለችም። Addis Ababa becomes beautiful when the entire Ethiopia is beautiful and peaceful, until that happens Addis Ababa's beautify is fake.
አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!

ስለ ሰላም ማጣቱ እኔም ሰምቼአለሁ፣ እኔም ያደኩበት ሰፈር እንደዚያዉ ሰላም አጥቷዋል። ሕዝቡም አንዴ ተሰብስቦ የመንግስት ተወካይ መጥቶ አነጋግሮዋቸዉ፣ ለምንድነዉ ሰላም ያጣነዉ፣ መንግስት ለምን አይጠብቀንም እኛ እኮ ወጥተን መግባት አቅቶናል ብሎ የመንግስት በለስልጣኑ ላይ የጥያቄ መዓት አወረደበት አሉኝ። እናስ የመንግስት ኃላፊዉ ምን ብሎ መለሰላቸዉ ብዬ ጠየኩኝ። የመንግስት ኃላፊዉ ሁሉን ጥያቄ በአንዲት አጭር ጥያቄ (ጥያቄን በጥያቄ) ዘግቶት ሄደ አሉኝ።

የመንግስት በለስልጣኑ ጥያቄዉም፣ "ታዲያ እኛ እንድንጠብቃችዉ ከፈለጋችዉ ለምንድነዉ የምያሸብሩኣችዉን ዉስጣችዉ ሸሽጋችዉ የምትደብቁኣቸዉ፣ አሳልፋችዉ እንደመስጠት?" ብሎ መለሰላቸዉ አሉኝ። ሕዝቡም ለዚህ መልሱን አጥቶ በለፈለፈ አፉ ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉኝ።

ታዲያ ጨወታዉ ማን ጋ ይመስለሃል? In whose court is the ball now, Aberu?

Selam/
Senior Member
Posts: 17047
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by Selam/ » 11 Jun 2024, 08:27

ንፍጣም ወያኔ - ወሬህ ሁሉ ትርኪ ምርኪ ነው። ይቺን የነፈዘች የድብብቆሽ ተረት ያመጣኸው፣ የአማራን ህዝብ በድሮን መምታት ተገቢ ነው ለማለት ነው።

ህዝቡ ሲፈልግ ፋኖን ሳይፈልግ ፒፒን ይደገፍ፤ በየትኛውም ሁኔታ የመንግስት የመጀመሪያው ሃላፊነት ሰላምንና ደህንነትን ማስከበር ነው። ይኸንን ማድረግ ካልቻለ ፉርሽ ነው። ችግኝ በመትከልና ከህንድ በመጣ መብራትና ከቻይና በተገዛ ፋውንቴን መንገድን በማሸብረቅ ብቻ ሃገር አይለወጥም። ምክንያቱም ይኸ የምትፈነጥዝለት ብልጭልጭ ነገር ቆይቶ እንደ ሊፒስቲክ ያረጃል፣ ይለቃል፣ ይታክታል። ከስር ያለው የገለማና ያልበሰለ ጥሬ ነዋ።
DefendTheTruth wrote:
11 Jun 2024, 06:19
Abere wrote:
10 Jun 2024, 17:27
DDT ለምን ይሆን 4 ኪሎ ብቻ መብራት በመብራት የሆነው? መብራት ድምቀት ለመስጠት ብቻ ሳይሆን በየጉራንጉሩ ሊፈጸም የሚችለውን ወንጀል ለመከላከል ጭምርም ነበር። ከምሽቱ 3 ሰአት በኋላ ደግሞ ምንም ride ( Addis Ababa's - Uber) መንቀሳቀስ አይችልም - ዝርፊያ እና አፈና ስለበዛ አይመስልህም? ውብ ከተማ ለመሆን ደግሞ የውጭ ገጽታ ብቻ ሳይሆን የውስጥ ውበት ነው - ሰላም እና መረጋጋት። መልክ ቢያምር ፀባይ ያጠፋው የለም ወይ እንደተባለው። አዲስ አበባ በእውነቱ ሰላም ያጣች ከተማ እንጅ ሰላም ያላት አይደለችም። Addis Ababa becomes beautiful when the entire Ethiopia is beautiful and peaceful, until that happens Addis Ababa's beautify is fake.
አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!

ስለ ሰላም ማጣቱ እኔም ሰምቼአለሁ፣ እኔም ያደኩበት ሰፈር እንደዚያዉ ሰላም አጥቷዋል። ሕዝቡም አንዴ ተሰብስቦ የመንግስት ተወካይ መጥቶ አነጋግሮዋቸዉ፣ ለምንድነዉ ሰላም ያጣነዉ፣ መንግስት ለምን አይጠብቀንም እኛ እኮ ወጥተን መግባት አቅቶናል ብሎ የመንግስት በለስልጣኑ ላይ የጥያቄ መዓት አወረደበት አሉኝ። እናስ የመንግስት ኃላፊዉ ምን ብሎ መለሰላቸዉ ብዬ ጠየኩኝ። የመንግስት ኃላፊዉ ሁሉን ጥያቄ በአንዲት አጭር ጥያቄ (ጥያቄን በጥያቄ) ዘግቶት ሄደ አሉኝ።

የመንግስት በለስልጣኑ ጥያቄዉም፣ "ታዲያ እኛ እንድንጠብቃችዉ ከፈለጋችዉ ለምንድነዉ የምያሸብሩኣችዉን ዉስጣችዉ ሸሽጋችዉ የምትደብቁኣቸዉ፣ አሳልፋችዉ እንደመስጠት?" ብሎ መለሰላቸዉ አሉኝ። ሕዝቡም ለዚህ መልሱን አጥቶ በለፈለፈ አፉ ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉኝ።

ታዲያ ጨወታዉ ማን ጋ ይመስለሃል? In whose court is the ball now, Aberu?

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by Abere » 11 Jun 2024, 10:11

DDT,

-- አንተን እያስጨነቀህ ያለው አዲስ አበባ ዛሬ ነገ በፋኖ እጅ ትወድቃለች የሚለው ጉዳይ ይመስለኛል። አዲስ አበባ ከተማ እንጅ አገር አይደለም። አገር ለማየት ከፈለግህ ከአዲስ አበባ መውጣት ይኖርብሃል። እውነቱ ግን ከአዲስ አበባ ወደ ክፍለ ሀገር መሄድ አትችልም። በአውሮፕላን እንጅ በእግር ወይም በካሚዎን አይቻልም - በጦርነት ታጥሯል። በአንተ ሂሳብ የአገሪቱ ስንት ፐርሰንት ነው ሰላም ያገኜው? መልሱን ለአንተ ሰጥቻለሁ።

--- ህዝብ እጅግ ሰላም ተርቧል። ሰላም እንደ እንጀራ እና ውሃ ነው የተራበው የተጠማው። ህዝብ ስልህ ይህ ጎሳ ወይም ያጎሳ እያልኩ አይደለም - ሁሉም። የወያኔ እና የኦንግ ክልል ወይም የጎሳ ፓለቲካ አንገሽግሾታል - በአፍንጫችን ይውጣ ነው እያለ ያለው። አብይ አህመድ ታሪክ በመስራት ስሙን ለማስጠራት ከፈለገ ህንጻ ቀለም በመለቅለቅ ወይም የገና መብራት በየጎዳናው ማብለጭለጭ ሳይሆን ይህን ህዝብ ያፋጀ፤የለያዬ፤ ለስደት እና ለሞት የዳረገ የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ ህገ-መንግስት እንድቀየር ታሪካዊ መስዋዕትነት መክፍል ነበር። እርሱም ሆነ አማካሪዎቹ ግን የማይረቡ በመሆናቸው ታሪኩን አበላሽቶ በመጨረሻም ታሪክ ይሆናል። አንተ እራስህ ለገንዘብ እንጅ ለእውነት ስላላደርክ ውሸት ትነዛለህ። ህዝብ ነቅቷል - የነቃ ህዝብ ሰነፍ መሪውን ይበላል።

--- ሌላው ስለ 4ኪሎ ስታወራ አብዝሃኛው የአዲስ አበባ ክፍል ደግሞ በሻሻ ሁኗል። በእርግጥ አዲስ አበባ መታደስ እና መገንባት የግደታ አለባት። ሁሉንም በአንድ ጀንበር ግን እውነት አይመስልም። ምናልባትም የተበላሸውን የድሮውን ፕላን ለማፈርስ ገንዘብ እንደጠየቀ እና ህዝብ እንዳፈናቀለ ሁሉ ይህ በድንገት አዲስ አበባን በሙሉ መቆፈር በመጨረሻ አዲስ የተሰራውን ለማፍረስ ሌላ ወጭ ይጠይቅ ይሆናል። Urban rehabilitation is necessary as long as there equity and fairness. But if it discriminates one and privileged another, that is not rehabilitation but destruction.

DefendTheTruth wrote:
11 Jun 2024, 06:19

አበሩ፣ አልሽ እንዴ፣ እኔ እኮ ምን ገጠማት ብዬ ነበር? 90 በ 100 ዉን ትንሽ ፈቀቅ ለማድረግ ወደ ስፍራዉ አቅንታ ይሆናል ብዬም አስቤ ነበር። አንቺ ግን ምንሽ ሞኝ፣ ፈሪ ለእናቱ ነዉ ና!

ስለ ሰላም ማጣቱ እኔም ሰምቼአለሁ፣ እኔም ያደኩበት ሰፈር እንደዚያዉ ሰላም አጥቷዋል። ሕዝቡም አንዴ ተሰብስቦ የመንግስት ተወካይ መጥቶ አነጋግሮዋቸዉ፣ ለምንድነዉ ሰላም ያጣነዉ፣ መንግስት ለምን አይጠብቀንም እኛ እኮ ወጥተን መግባት አቅቶናል ብሎ የመንግስት በለስልጣኑ ላይ የጥያቄ መዓት አወረደበት አሉኝ። እናስ የመንግስት ኃላፊዉ ምን ብሎ መለሰላቸዉ ብዬ ጠየኩኝ። የመንግስት ኃላፊዉ ሁሉን ጥያቄ በአንዲት አጭር ጥያቄ (ጥያቄን በጥያቄ) ዘግቶት ሄደ አሉኝ።

የመንግስት በለስልጣኑ ጥያቄዉም፣ "ታዲያ እኛ እንድንጠብቃችዉ ከፈለጋችዉ ለምንድነዉ የምያሸብሩኣችዉን ዉስጣችዉ ሸሽጋችዉ የምትደብቁኣቸዉ፣ አሳልፋችዉ እንደመስጠት?" ብሎ መለሰላቸዉ አሉኝ። ሕዝቡም ለዚህ መልሱን አጥቶ በለፈለፈ አፉ ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉኝ።

ታዲያ ጨወታዉ ማን ጋ ይመስለሃል? In whose court is the ball now, Aberu?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by DefendTheTruth » 11 Jun 2024, 11:48

Abere wrote:
11 Jun 2024, 10:11

ይገርማል፣ በአንድ በኩል መንግስት አይደለም አገሩን የምቆጣጠረዉ ትለናለህ፣ (ፋንዶ ነዉ እንጂ ለማለት ነዉ) በዚያዉ በተናገርክበት አፍህ ደግሞ መለስ ትልና መንገስት ሰላሙን ማስጠበቅ አልቻለም ትለናለህ።

አረ ለመሆኑ እንዴት ነዉ ተቆጣጠርን የምትሉን ታዲያ፣ የራሳችዉን ሰላም ማስጠበቅ እንኳ ሳትችሉ?

ያቺ ወሮበላ ያረጀች ና የፈጀች ሳለም ተብዬዋ ጉጠት ከአንተ ትሻላለች አሁንስ።

ሕዝቡ ፋኖን ከመረጠ መብቱ ነዉ፣ የሕዝቡን ሰላም ግን መንግስት ማስጠበቅ አለበት ትለናለች፣ ይህች ቆፍዳዳ ቆሞ ቀር አሮጊት፣ እፍረት የምባል አልተፈጠረባትም፤ ገቢያ ላይ ቆማ ትለፋደዳለች፣ ትሸረሙጣለች፣ ወደ አገኘችዉ ሁሉ ትሄዳለች።

Selam/
Senior Member
Posts: 17047
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዉብ ከተማ፣ ዉብ ሃገር፣ ዉብ ሕዝብ፣ ዉብ መንገስት፣ ዉብ ትዉልድ፣ ጉዞዉ ተጀምሮዋል።

Post by Selam/ » 11 Jun 2024, 20:02

ወያኔው - ዘገምተኛና ልበ ስንኩል ስለሆንክ አይገባህም።

መንግስት ሰላምና ደህንነት የሚያስከብረው በሚደግፉትና በሚያሻቃብጡለት ሰፈሮች ብቻ እየተዘዋወረ ከሆነ በቁሙ የሞተ ሬሳ ነው። አንተ እንደምትለው አማራ በሙሉ ፋኖን የሚደግፍ ከሆነና ዕንጭጩ ዓብይ ክልሉን በሙሉ ማስተዳደር ካልቻለ፤ በሽታው ያለው እሱ ጋ እንጂ ህዝቡ ጋ አይደለም። ህዝብ አይሳሳትማ። አይ የሚያውኩት ጥቂት አክራሪዎች ናቸው ካልክ ደግሞ፣ ለምን በህዝቡ አስጠልተህ ማጥፋት አቃተህ?

ዓብይን የሚጠየፉትና የሚወጉት ጥቂቶችም ይሁኑ መላው ህዝብ፣ ሁለቱም አማራጭ የአስተዳደሩን የማያቋርጥ ሽንፈት ነው የሚያሳየው። ሰውዬው ሳይበስል የፈነዳ ቅብዝብዝ ስለሆነ እንጂ፣ የሃገር ውስጥን ብቻ አይደለም ከኤርትራም ጋ ሰላም መፍጠር ተገቢ ነበር። እሱ ግን እንደ ዕብድ ውሻ እየዘለለ፣ ከሶማሌም ጋ ተናቆረ። የቀሩት ወዳጆቹ እንደ ጩሎ እያሻሹ ቅንጥብጣቢ የሚጥሉለት አረቦቹ ብቻ ናቸው።
ቆርፋዳ!

DefendTheTruth wrote:
11 Jun 2024, 11:48

Post Reply