Re: Intra-Africa marriage has to be promoted but white worshiper ascaris are ashamed of it!
ነጭ በማምለክማ እናንተም ወያኔዎች አንደኛ ናችሁ።
ከጣሊያን ባንዳዎችና አሽቃባጮች ጀምርና እነ መለስ ዜናውን በምስኪን ትግራይ ስም ከአውሮፓና አሜሪካ ገንዘብና ስንዴ እየለመኑ በረሃ ድረስ አምጥተው ሲሰጡ የነበሩትን ነጮች አስታውስ። በግብፅ እየተደጎመች አዲስ አበባ የገባችው ሸለምጥማጧ ወያኔና የነፍስ አባቷ ሻቢያ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጠራራ ፀሐይ የረሸነችው እኮ ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ አፍንጫ ስር ነው።
ወያኔና ሻቢያ አንድ ዓይነት ዕርጉሞችና ከሃዲዎች ናችሁ። ቻሉት!

-
Deqi-Arawit
- Senior Member
- Posts: 15791
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi