Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by DefendTheTruth » 06 Jun 2024, 11:05

ሁለት አይነት ኢትዮጵያኖች ብቻ ሳይሆን፣ ሁለት ኢትዮጵያዎችም አሉ።

አንዷ ኢትዮጵያ በእነ ሆረስ ተብዬዉ የዚህ ፎረም ተካፋይ ግለሰብ አይነቶች ጭንቅላት ዉስጥ ያለች ኢትዮጵያ ናት። በብዙ ረገድ የምትዳሰስ አይደለችም፣ ከተዳሰሰችም በእንደዚህ ግለሰብ ጭንቅላት ዉስጥ ብቻ ናት፣ ከተጨባጭዋ ኢትዮጵያ ለየት ያለች ናት፣ በነሱ ጠባብ ጭንቅላት ዉስጥ ነዉ የተቀረፀችዉ፣ የራሱን ግላዊ መንፌስቶ ነደፍኩላት ብሎ በገቢያ ወጥቶ ይለፍፋል፣ ይመፀደቃል፣ ከእኔ በላይ ማንም የለም በማለት ይመፃደቃል።

በራሱ ጭንቅላት ዉስጥ ስለጠፈጠረች በራሱ ማን እንደምመረት፣ ማን እንደምጠብቃት ይወስንላታል። የወደ ፊት ጦር ኋይሏ ማን እንደሆነ በአደባባይ ወጥቶ መደብኩላት ብሎም ይመፃደቃል። ፋንዶ የምባል የሽብር ቡድን የወደፊት ወታደሮቿ ነዉ ብሎም ለመመፃደቅ ይደደዋል።

ከግማሽ በላይ የምሆኑ ሕዝቦቿ ለሱ ኢትዮጵያኖች አይደሉም፣ እኩል መብት ልኖራቸዉ አይገብም፣ ለመገዛት እንጂ ለመግዛት አልተፈጠሩም ብሎም ለማስተማር ይደደዋል። እነዚህ ከግማሽ በላይ የምሆኑት ሕዝቧ የከብቶች እረኞች እንጂ በፍፁም አገር ማስተዳደር አይችሉም፣ አይገባቸዉም ብሎም ለማስተማር ደፋ ቀና ይለናል። መንፌስቶ ተብዬዉ የግለሰብ ምንጭርጭር ፍላጎትም ይህንኑን አቋም ነዉ የምያንፀባርቀዉ።

ይህች ኢትዮጵያ የምትባል ዬት አከባቢ ነዉ የምትገኘዉ ስባል ደግሞ ያዉ የአፍሪካ ቀንድ አከባቢ መሆንዋን ነዉ እንጂ ምድሯ እንኳ ምን ይመስላል ብባል መልስ የለዉም፣ አያዉቃትም ና። ከንቱ ሰው ነዉ ናም።

ሌላኛዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ዉብ አገር፣ ማንም በቅጡ ያልተረዳት፣ ጋና ለአለም ብዙ ነገር ማሳወቅ የምገባት፣ ሕዝቦቿ በእኩልነት ነ በጋራ በሰለም ና በስጥቶ መቀበል መርሆ ላይ የተመሰረተ መርህ ላይ የተመሰረተች ና ማንም ሄዶ ልኖርባት የምመኝ አገር፣ ሕዝቦቿ፣ መልካ ምድሯ ማራኪ የሆኑ፣ የዱር እንሥሳዋ፣ እፅዋቷ ገና ተጥንቶ እንኳ ያላለቁ ዉብ ና የተፈጥሮ መስብ የሆነች አገር ናት። ድሞክራሲ ሰፍኖባት፣ ለሁልም እኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የምትለፋ አገር ናት፣ መሪዎቿ ለተቀን ደፋ ቀና እያሉ ነገሮችን ለመቀየር ና ለማስተካከል የለእረፍት ይጥራሉ። ለአለምም ይህችን ዉብ አገር ለማሰዋቅ የለማታከት ይጥራሉ። ለዚህ ጥረታቸዉ በእነሆረስ አይነቶች ያለማታከት ይኮነናሉ፣ ይገሰፃሉ፣ ዉርጅብኝ ይወርድባቸዋል፣ ከሩቅ ቁጭ ብሎ የምሰሩትን ይወንጅላሉ።

ይህች ሁለተኛዋ ኢትዮጵያ እየተነሳች መሆኑዋን ብዙዎች ይመሰክራሉ፣ ያደንቋታል፣ ይገረሙባታል፣ እነ ሆረስ ብቻ ይክዷታል። ለነሱ ይህች ኢትዮጵያ የለችም፣ በእነሱ ጭንቅላት ውስጥ ከተቀረፀችዉ ኢትዮጵያ በስተቀር።

እንደ አገሪቷ ሁሉም ደግሞ ዜጎቿም ከሁለት ምንጭ ነዉ የተቀዱት፣ ከምያወሩት ና ከምሰሩት ልጆቿ ምንጮች። ስለነዚህ ሁለት አይነት ልጆቿ ከዚህ በፊት እዚህ ፎረም ላይ ሀሳቤን ኣካፊዬ ነበር ና አሁን አልደግምም።

Horus
Senior Member+
Posts: 40325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Horus » 06 Jun 2024, 13:24

DefendTheTruth wrote:
06 Jun 2024, 11:05

ኣንተ ወራሪ ቄስና መነኩሴ አራጅ አረመኔ ዳውሮ እንዲ ተባርካ የኖረችው አንተን መሰል ዘር አትፊ አገር አውዳሚ በግሩ ሳይረግጣት ስለኖረች ነው! አንተ በረገጥከው መሬት ሁሉ ያለው አመጽ ፣ውድመት ፣ ክፋት፣ ጦርነትና ሌሎችን የመዋጥ ፣ ባህላቸውን የመደምሰስ፣ ታሪካቸውን የመዝረፍ መዓት ነው ያለው!!! ሂድና ለማያውቁህ ቀባጥር! አንተ ዛሬ ልታውቃት የምትንጠራራው ኢትዮጵያ ቅዱስ መጻፍ ያውቃታል ፣ ግሪኮች ላቲኖች ያውቋታል ። አንተ ፋንዲያ ወራሪ !
Last edited by Horus on 06 Jun 2024, 13:34, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Horus » 06 Jun 2024, 13:31

DDT የምትባል ዘር አጥፊ ቄስ አራጅ፡

የኔ ዘሮች ይህን ነው የሚያደርጉት! እስቲ ያንተ ዘሮች ለኢትዮጵያ የሰጡት ነገር ጥቀስ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40325
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Horus » 06 Jun 2024, 14:04

ጮቢ ማሪያም ከገናናው ምድረ ክብድ አቦ 6 ኪሎ ሜትር ብቻ ርቃ ነው ያለው ! ጮቢ ማሪያም ቅድስት አዳዲ ማሪያምን ት ዘክርልን !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Selam/ » 06 Jun 2024, 14:17

ንፍጣም ካድሬ - የኦሮሙማን ውዳቂ ፖለቲካ በጥቁርና ነጭ ቀለም አሳንሰህ ለመሳል መሞከርህ ምን ዓይነት ከብት እንደሆንክ ያሳያል። እዚህ ፎረም ላይ ያለው አንባቢ እንዳንተ የጫጨ የህፃን አስተሳሰብ አለው ብሎ ያሳሳተህ ማንነው?

ያላቅምህ ተንጠራርተህ ኢትዮጵያ ላይ ከመንጠላጠልህ በፊት፣ ለምን ንፁሃን ህዝቦች በኦሮሙማ እንደሚፈናቀሉና እንደሚገደሉ፣ ለምን ሃገሪቷ በአለፉት አምስት ዓመታት ሰላም እንደሌላትና ጨቅላው ዓብይ ማስተዳደር እንዳልቻለ፣ ለምን የውጭ ዕዳችን በዕጥፍ እንደጨመረ፣ ለምን የዋጋ ግሽበት 23% እንደሆነ፣ ለምን ኢትዮጵያ በምሁራን ፍልሰት ከአፍሪካ 5ኛ እንደሆነች አስረዳን። ውጥንቅጥ!

DefendTheTruth wrote:
06 Jun 2024, 11:05
ሁለት አይነት ኢትዮጵያኖች ብቻ ሳይሆን፣ ሁለት ኢትዮጵያዎችም አሉ።

አንዷ ኢትዮጵያ በእነ ሆረስ ተብዬዉ የዚህ ፎረም ተካፋይ ግለሰብ አይነቶች ጭንቅላት ዉስጥ ያለች ኢትዮጵያ ናት። በብዙ ረገድ የምትዳሰስ አይደለችም፣ ከተዳሰሰችም በእንደዚህ ግለሰብ ጭንቅላት ዉስጥ ብቻ ናት፣ ከተጨባጭዋ ኢትዮጵያ ለየት ያለች ናት፣ በነሱ ጠባብ ጭንቅላት ዉስጥ ነዉ የተቀረፀችዉ፣ የራሱን ግላዊ መንፌስቶ ነደፍኩላት ብሎ በገቢያ ወጥቶ ይለፍፋል፣ ይመፀደቃል፣ ከእኔ በላይ ማንም የለም በማለት ይመፃደቃል።

በራሱ ጭንቅላት ዉስጥ ስለጠፈጠረች በራሱ ማን እንደምመረት፣ ማን እንደምጠብቃት ይወስንላታል። የወደ ፊት ጦር ኋይሏ ማን እንደሆነ በአደባባይ ወጥቶ መደብኩላት ብሎም ይመፃደቃል። ፋንዶ የምባል የሽብር ቡድን የወደፊት ወታደሮቿ ነዉ ብሎም ለመመፃደቅ ይደደዋል።

ከግማሽ በላይ የምሆኑ ሕዝቦቿ ለሱ ኢትዮጵያኖች አይደሉም፣ እኩል መብት ልኖራቸዉ አይገብም፣ ለመገዛት እንጂ ለመግዛት አልተፈጠሩም ብሎም ለማስተማር ይደደዋል። እነዚህ ከግማሽ በላይ የምሆኑት ሕዝቧ የከብቶች እረኞች እንጂ በፍፁም አገር ማስተዳደር አይችሉም፣ አይገባቸዉም ብሎም ለማስተማር ደፋ ቀና ይለናል። መንፌስቶ ተብዬዉ የግለሰብ ምንጭርጭር ፍላጎትም ይህንኑን አቋም ነዉ የምያንፀባርቀዉ።

ይህች ኢትዮጵያ የምትባል ዬት አከባቢ ነዉ የምትገኘዉ ስባል ደግሞ ያዉ የአፍሪካ ቀንድ አከባቢ መሆንዋን ነዉ እንጂ ምድሯ እንኳ ምን ይመስላል ብባል መልስ የለዉም፣ አያዉቃትም ና። ከንቱ ሰው ነዉ ናም።

ሌላኛዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ዉብ አገር፣ ማንም በቅጡ ያልተረዳት፣ ጋና ለአለም ብዙ ነገር ማሳወቅ የምገባት፣ ሕዝቦቿ በእኩልነት ነ በጋራ በሰለም ና በስጥቶ መቀበል መርሆ ላይ የተመሰረተ መርህ ላይ የተመሰረተች ና ማንም ሄዶ ልኖርባት የምመኝ አገር፣ ሕዝቦቿ፣ መልካ ምድሯ ማራኪ የሆኑ፣ የዱር እንሥሳዋ፣ እፅዋቷ ገና ተጥንቶ እንኳ ያላለቁ ዉብ ና የተፈጥሮ መስብ የሆነች አገር ናት። ድሞክራሲ ሰፍኖባት፣ ለሁልም እኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የምትለፋ አገር ናት፣ መሪዎቿ ለተቀን ደፋ ቀና እያሉ ነገሮችን ለመቀየር ና ለማስተካከል የለእረፍት ይጥራሉ። ለአለምም ይህችን ዉብ አገር ለማሰዋቅ የለማታከት ይጥራሉ። ለዚህ ጥረታቸዉ በእነሆረስ አይነቶች ያለማታከት ይኮነናሉ፣ ይገሰፃሉ፣ ዉርጅብኝ ይወርድባቸዋል፣ ከሩቅ ቁጭ ብሎ የምሰሩትን ይወንጅላሉ።

ይህች ሁለተኛዋ ኢትዮጵያ እየተነሳች መሆኑዋን ብዙዎች ይመሰክራሉ፣ ያደንቋታል፣ ይገረሙባታል፣ እነ ሆረስ ብቻ ይክዷታል። ለነሱ ይህች ኢትዮጵያ የለችም፣ በእነሱ ጭንቅላት ውስጥ ከተቀረፀችዉ ኢትዮጵያ በስተቀር።

እንደ አገሪቷ ሁሉም ደግሞ ዜጎቿም ከሁለት ምንጭ ነዉ የተቀዱት፣ ከምያወሩት ና ከምሰሩት ልጆቿ ምንጮች። ስለነዚህ ሁለት አይነት ልጆቿ ከዚህ በፊት እዚህ ፎረም ላይ ሀሳቤን ኣካፊዬ ነበር ና አሁን አልደግምም።

Last edited by Selam/ on 06 Jun 2024, 19:22, edited 2 times in total.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by DefendTheTruth » 06 Jun 2024, 14:31

Selam/ wrote:
06 Jun 2024, 14:17
ንፍጣም ካድሬ - የኦሮሙማን ውዳቂ ፖለቲካ በጥቁርና ነጭ ቀለም አሳንሰህ ለመሳል መሞከርህ ምን ዓይነት ከብት እንደሆንክ ያሳያል። እዚህ ፎረም ላይ ያለው አንባቢ እንዳንተ የጫጨ የህፃን አስተሳሰብ አለው ብሎ ያሳሳተህ ማንነው?

ያላቅምህ ተንጠራርተን ኢትዮጵያ ላይ ከመንጠላጠልህ በፊት፣ ለምን ንፁሃን ህዝቦች በኦሮሙማ እንደሚፈናቀሉና እንደሚገደሉ፣ ለምን ሃገሪቷ በአለፉት አምስት ዓመታት ሰላም እንደሌላትና ጨቅላው ዓብይ ማስተዳደር እንዳልቻለ፣ ለምን የውጭ ዕዳችን በዕጥፍ እንደጨመረ፣ ለምን የዋጋ ግሽበት 23% እንደሆነ፣ ለምን ኢትዮጵያ በምሁራን ፍልሰት በአፍሪካ 5ኛ እንደሆነች አስረዳን። ውጥንቅጥ!

አንቺም ከሰዉ እኩል ሆነሽ ማለት ነዉ?

በቀይ ቀላም መቦጫጨር ከቻልሽ፣ ከማንም የበለጥሽ ይመስልሻል፤ ዎዉ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Selam/ » 06 Jun 2024, 19:20

ካድሬው - እኔ ሰላም ወያኔን በጥላዋ ሳይቀር አውቃታለሁ። ትንሽ የቃላት አጣጣልክን እንኳን ኦሮሙማ ለማስመሰል ብትሞክር ጥሩ ነበር። ፍናፍንት!
DefendTheTruth wrote:
06 Jun 2024, 14:31

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Selam/ » 06 Jun 2024, 21:02

ሆዳም ካድሬ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by DefendTheTruth » 07 Jun 2024, 14:58

Selam/ wrote:
06 Jun 2024, 19:20
ካድሬው - እኔ ሰላም ወያኔን በጥላዋ ሳይቀር አውቃታለሁ። ትንሽ የቃላት አጣጣልክን እንኳን ኦሮሙማ ለማስመሰል ብትሞክር ጥሩ ነበር። ፍናፍንት!
DefendTheTruth wrote:
06 Jun 2024, 14:31
ለአገር ለምሰራ አካል ካድሬ መሆን ክቡር ነዉ፣

ታልካሻ፣ ያሰፍርሽኝ መስሎሽ ልሆን ይችላል። ጉጣት!

እንኳን አንቺ ከምንም የማትቆጣሪ እንትፍ ያ ሆረስ ተብዩዉም ለፍቶ ለፍቶ ምንም አልወጠዉም ብሎ ካድሬነቱን መርጦ ቁጭ ብሎዋል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Selam/ » 08 Jun 2024, 00:42

Ouch! ሆረስን ገደልከው!!

አንተማ ካድሬ እንድትባል በጣም እንደ ምትፍጨርጨር ያስታውቅብሃል። ነገር ግን በየቦታው የምታንጠባጥበው የወያኔ በጠጥህን መደበቅ አልቻልክም። ፍግ!

DefendTheTruth wrote:
07 Jun 2024, 14:58
Selam/ wrote:
06 Jun 2024, 19:20
ካድሬው - እኔ ሰላም ወያኔን በጥላዋ ሳይቀር አውቃታለሁ። ትንሽ የቃላት አጣጣልክን እንኳን ኦሮሙማ ለማስመሰል ብትሞክር ጥሩ ነበር። ፍናፍንት!
DefendTheTruth wrote:
06 Jun 2024, 14:31
ለአገር ለምሰራ አካል ካድሬ መሆን ክቡር ነዉ፣

ታልካሻ፣ ያሰፍርሽኝ መስሎሽ ልሆን ይችላል። ጉጣት!

እንኳን አንቺ ከምንም የማትቆጣሪ እንትፍ ያ ሆረስ ተብዩዉም ለፍቶ ለፍቶ ምንም አልወጠዉም ብሎ ካድሬነቱን መርጦ ቁጭ ብሎዋል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች

Post by Selam/ » 08 Jun 2024, 11:32

Post Reply