Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አቤት ውሸት!

Post by Selam/ » 08 Jun 2024, 00:26

ይኸ ሰውዬ ሲዋሽ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጠውም?

ከአፄ ዘረያዕቆብ እስከ ቴዎድሮስና ዮሃንስ ድረስ ኢትዮጵያ የሚለው የሃገራኝን መጠሪይ በብዙ ፅሆፎች ተመዝግቦ እያለ፣ ይኸ ጀግና አይኑን በጨው አጥቦ፣ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ነው ከግሪክ ኢንሳይክሎፒዲያ ላይ ተሰርቆ አዲሱ መጠሪያችን የሆነው ይለናል። ለምን ጫት ገዝታችሁ አትሰጡትም?