Re: ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?
Axumezana wrote: ↑22 May 2024, 17:14ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?viewtopic.php?f=2&t=344001#p1478318
ወዳጃችን ምነው እምቡር እምቡር ኣልክሳ።
ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ፡ ከዓድዋ የፈለቁ ሊቅ ናቸው። ትምህርታቸውን ደግሞ ያገኙት ምጥዋ አጠገብ በምትገኘው እምኩሉ በተባለችው መንደር በነበሩ የስዊድን ሚሽነሪ ሰዎች ነው። መቼም ቁምነገር ከወደ ኤርትራ ኣይታጣም ኣይደል። ቀጥለው ወደ ኣውሮፓም ሂደው ትምህርት የቀሰሙ፡ ግሩም ሊቅ ነበሩ። ከልጅ ኢያሱው መንግስት ጋርም ጥሩ ግንኙነት ሳይኖራቸው አይቀርም፡ ስለ ኣጤ ምኒልክ ያቀረቡት ትንታኔ፡ ስለ የመንግስትና የህዝብ አስተዳደር ያቀረቡት ጥናት እንዲሁም ለወስላታው ለአፈወርቅ ገብረኢየሱስ የሰጡት ምላሽ እጅግ የሚገርም ነው። ከሁሉ በላይ ግን ስለ “ስጋወደሙ” የነበራቸው ግንዛቤ ዘመን ተሻጋሪ እውነታና ማንኛውም መንፈሳዊ ሊቅም ሊገልጸው በማይችል አባባል የገለጹ፡ ብርቅና ግሩም ምሁር ነበሩ። እንደእርሳቸውም የሸዋው ሊቅና ጨዋ ራስ እምሩም “የሊቅ ምስክሩ ሊቅ ነውና” ለኒህ ግሩም “የስጋወደሙ አፍቃሪ” ያደረጉትን ምስክርነት ለንባብ ማቅረባቸውን እጅግ እንድናከብራቸው ሆነናል። ሁለቱንም ብርቅ ነፍሳት አምላኽ ነፍሳቸውን በዓጸደ ገነት ያኑርልን፡ በቀኙም ያቁምልን።
ከዚህ በተረፈ ወዳጃችን የአኩሱሙ ደነዝ፡ አሁንም ከብሪፖሪያ መልስ ጀኖሳይድ ጀኖሳይድ ብለህ የምታለቃቅሰው ማንን ለማማለል ነው።
ጀኖሳይድ ተፈጽሞ ከሆነ፡ ዋንኛው ተጠያቂዋ ያንተው ወያኔ ነች። ምክንያቱም በዓለም ኣደባባይ የፈረመችበትን ውል ላለመተግበር ያንገራገረች ብቻ ሳይሆን ለዓመታት በኤርትራ መሬት ውስጥ መሽጋ እምቢ ኣልወጣም ብላ ኣሻፈረኝ ያለች፡ የፈረመችውን ውልም እንዳይፈጸም እንቅፋት የሆነች እሷው ናት። በመሆኑም የአክሱመ-ዛናው ወንድማችን መውቀስ ካለብህ የወያኔ መሪዎችን ውቀስ እንጂ የጦብያውን ጠቅላይ ሆነ እኛን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ምን አድርጉ ትለናለህ?
ሚሳይል ለመተኰስ ሳይቅለበለብ እጂ
ውሉን በክብረት መተግበር ድሮ ነበራ እንጂ
“አልሰማም ያለ” ሰው በእሳት ቢፈጂ
“ኣይሰምዕን” ያለ ሰው በእሳት ቢፈጅ
ጀኖሳይ ቢሎ ማለቓቐስ ኣሁን ምን ሊበጂ።
ቢላን ገጢማኒልሃል ወዳጃችን ያክሱሙ ዳኔዥ። ያንተዋ ወያኔ ወደ ኤርትራ የተኮሰቻቸው ሮኬቶች “የጀኖሳይድ ዓላማ የሌላቸው” የሚል ጽሑፍ ተለጥፎባቸው ነበርን? ወዳጀ ምነው ይቺ ትግራይ እንደ ገብረህይወት ባይከዳኝ ኣይነት ቅን ሰው ጠፋበት ጃል! ኣክሱመ-ዛናም ሆኑ የወያኔ መሪዎች እንደ የኣኽሱሙ ቅዱስ ያሬድ 7 ግዜ ከወደቁ በኋላ ነው እንዴ ነገር የሚገባቸው? ብለን ኣንቀልድብህም።
ጄኖሳይ ጄኖሳይድ ኣትበል ‘ስጋቤቶቹ ወይም ኣራጆቹ ቢጣሉ ስጋው ኣንድ ነው” እንዳንልህ በነጋድራስ ገብርህይወትኛ! ስለሆነም በኤርትራችን የ33ኛ የነጻነት በዓል ዋዜም፡ ሊቁንና ቅኑዉን የትግራይ ፍሬ “ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝን” ስናስታውስ፡ ለቅን ጐረቤቶቻችን ካለን ፍቅር በመነሳት ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ትግራይ እንደ ገብረህይወት ባይከዳኝን የመሰሉ ሊቃውንት አፍርታ፤ በዞረባቸው የወያኔ መሬዎች መመራቷ ያሳዝናል። መቼም የትግራይ ነፈዝ ካድሬዎች በመስታውት ራሳቸውን ኣይተው ኣያውቁም። ተሳስተናል ብሎ ማመን እኮ ያባት ነው። ኣቦ እነ ነጋድራስ ገብረሕይወትን ያፈለቀች ትግራይ ነፈስ ካድሬዎችን በገፍ ማምረቷ በጣም ያሳዝናል።
በነገራችን ላይ ብርቅና ድንቅ የሆነውን የ”ስጋወደሙ” ምስጢር የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝን አባባል “መንበረ ሰላም” እንዴት ታየዋለች? የጎሪጥ ወይስ እንደ አክሱመ-ዛና የጭፍን። እስቲ ጠይቀህ መልስ አምጣ ወዳጃችን ያክሱሙ ደነዝ።
viewtopic.php?f=2&t=344001
viewtopic.php?f=2&t=308857
Re: ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?
Meleket wrote: ↑25 May 2024, 01:09Axumezana wrote: ↑22 May 2024, 17:14ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?viewtopic.php?f=2&t=344001#p1478318

በነገራችን ላይ ብርቅና ድንቅ የሆነውን የ”ስጋወደሙ” ምስጢር የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝን አባባል “መንበረ ሰላም” እንዴት ታየዋለች? የጎሪጥ ወይስ እንደ አክሱመ-ዛና የጭፍን። እስቲ ጠይቀህ መልስ አምጣ ወዳጃችን ያክሱሙ ደነዝ።![]()

Ascari Meleket you are talking/ writing too much , most of them not true ! What you are talking about the missile attack is nonsense, you cannot cheat a person who was at the front from the beginning of the war! Check the dates when Isaias was sending heavy artillery to Humera and when the TPLF missile hit Asmara. You are simply a debtera wolf in sheep's clothing! For your information Isaias shall be toppled and Eritrea shall be like Libya! That is the prescription for the arrogance you and your likes demonstrating.
https://www.academia.edu/keypass/SjVaa2 ... view-paper
https://www.academia.edu/keypass/SjVaa2 ... view-paper
Re: ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?
ምነው አንተ አንድ ገፅ ሙሉ ስትፅፍ ራስህን ደብተራ ብለህ አልጠራህ?
___ወያኔ የአፍሪካ ቀንድ ካንሠር ነች፣ ዋጠው።
___ሻቢያ ከወያኔ ያልተናነሰች ዕርጉም ነች፣ ሰልቅጠው።
___ኦነግ እጅ እጅ የሚል፣ የወያኔና የሻቢያ ትራፊ ነው፣ አስታውከው!

Axumezana wrote: ↑25 May 2024, 01:29Ascari Meleket you are talking/ writing too much , most of them not true ! What you are talking about the missile attack is nonsense, you cannot cheat a person who was at the front from the beginning of the war! Check the dates when Isaias was sending heavy artillery to Humera and when the TPLF missile hit Asmara. You are simply a debtera wolf in sheep's clothing! For your information Isaias shall be toppled and Eritrea shall be like Libya! That is the prescription for the arrogance you and your likes demonstrating.
https://www.academia.edu/keypass/SjVaa2 ... view-paper
Re: ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?
Meleket wrote: ↑25 May 2024, 01:09Axumezana wrote: ↑22 May 2024, 17:14ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?viewtopic.php?f=2&t=344001#p1478318
ወዳጃችን ምነው እምቡር እምቡር ኣልክሳ። .. .. ..
በነገራችን ላይ ብርቅና ድንቅ የሆነውን የ”ስጋወደሙ” ምስጢር የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝን አባባል “መንበረ ሰላም” እንዴት ታየዋለች? የጎሪጥ ወይስ እንደ አክሱመ-ዛና የጭፍን። እስቲ ጠይቀህ መልስ አምጣ ወዳጃችን ያክሱሙ ደነዝ።![]()
viewtopic.php?f=2&t=344001
viewtopic.php?f=2&t=308857
ወዳልተመለሰው ጥያቄ ስናመራAxumezana wrote: ↑25 May 2024, 01:29Ascari Meleket you are talking/ writing too much , most of them not true ! What you are talking about the missile attack is nonsense, you cannot cheat a person who was at the front from the beginning of the war! Check the dates when Isaias was sending heavy artillery to Humera and when the TPLF missile hit Asmara. You are simply a debtera wolf in sheep's clothing! For your information Isaias shall be toppled and Eritrea shall be like Libya! That is the prescription for the arrogance you and your likes demonstrating.
https://www.academia.edu/keypass/SjVaa2 ... view-paper
በነገራችን ላይ ብርቅና ድንቅ የሆነውን የ”ስጋወደሙ” ምስጢር የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝን አባባል “መንበረ ሰላማ” እንዴት ታየዋለች? የጎሪጥ ወይስ እንደ አክሱመ-ዛና የጭፍን። እስቲ ጠይቀህ መልስ አምጣ ወዳጃችን ያክሱሙ ደነዝ።
ምኑ ነፈዝ እንደሆንክ እኮ የበለጠ ማብራርያ እዬሰጠሀን ነው። ሁመራ የገባ ሃይል ካለ እሱን ትደፈጥጣለህ እንጂ፡ ሰላማዊ ሰው ላይ ሚሳይል ትተኩሳለህ! ወታደር ወታደር ላይ ሲተኩስ ነው ዬሚያምርበት። ኣዬ የወያኔ ወታደራዊ ስታቴጂስት የአኽሱሙ ነፈዝ ሊቕነትህንስ ኣዬነው! ኧረ ክላልኝ ወዲያ!እነ ኣዪዋ እንዳይስቁብህ “ኣህያዉን ፈርቶ ዳውላዉን” እንዳይሉህ ኧረገይ!
Re: ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?
ደብተራው፥
እንዳንተ፥ ግራ የገባው ኤርትራዊ አላውቅም፥
ወይን የተኮሰው፥ አልሞ፥ ሲሆን፥ ጌታህ ኢሳያስ ግን ሁመራን እንዳለ ነው በመድፍ የደበደበው። ብዙ ህዝብ ነው ያለቀው።
አንዴ ወደ፥ ግራ፥ አንዴ ወደ ቀኝ
አንዴ ወደ ደቡብ አንዴ ወደ ሰሜን
የደብትራ ነገር ይኖራል በሰመመን
ጭምብሉን ግለጡት ነውና የጋኔን

ቀኝ የገባው ኤርትራዊ ካወቅክ በቂህ ነው ወዳጃችን!
እንደምትለው ሁመራ በመድፍ ስትደበደብ ብልጥግኖች አልነበሩምን? እንዴት ዝም ኣሉ ኣገራቸው ላይ እንዳባባልህ “የመድፍ ናዳ ሲዘንብ”።
ወያኔን ደግሞ አልሞ መተኮስ ትችልበታለች እያልከን ነው። ተዉ ተዉ የባህርዳር ሰዎች ይታዘቡሃል።
Meleket wrote: ↑28 May 2024, 08:28
ወዳልተመለሰው ጥያቄ ስናመራ
በነገራችን ላይ ብርቅና ድንቅ የሆነውን የ”ስጋወደሙ” ምስጢር የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝን አባባል “መንበረ ሰላማ” እንዴት ታየዋለች? የጎሪጥ ወይስ እንደ አክሱመ-ዛና የጭፍን። እስቲ ጠይቀህ መልስ አምጣ ወዳጃችን ያክሱሙ ደነዝ።
ምኑ ነፈዝ እንደሆንክ እኮ የበለጠ ማብራርያ እዬሰጠሀን ነው። ሁመራ የገባ ሃይል ካለ እሱን ትደፈጥጣለህ እንጂ፡ ሰላማዊ ሰው ላይ ሚሳይል ትተኩሳለህ! ወታደር ወታደር ላይ ሲተኩስ ነው ዬሚያምርበት። ኣዬ የወያኔ ወታደራዊ ስታቴጂስት የአኽሱሙ ነፈዝ ሊቕነትህንስ ኣዬነው! ኧረ ክላልኝ ወዲያ!እነ ኣዪዋ እንዳይስቁብህ “ኣህያዉን ፈርቶ ዳውላዉን” እንዳይሉህ ኧረገይ!![]()
![]()
Re: ሰይጣን፥ ለመላው፥ ከመጽሃፍ፥ ቅዱስ፥ ይጠቃቅሳል፤ ስለትግራይ፥ ጀኖሳይድ፥ ያልመሰከረ፥ መለከት፥ ስለነጋድራስ፥ ገ/ሂወት፥ መጠቃቀሱ፥ ማንን፥ ለማታለል፥ ነው?
Meleket wrote: ↑31 May 2024, 05:30ቀኝ የገባው ኤርትራዊ ካወቅክ በቂህ ነው ወዳጃችን!![]()
እንደምትለው ሁመራ በመድፍ ስትደበደብ ብልጥግኖች አልነበሩምን? እንዴት ዝም ኣሉ ኣገራቸው ላይ እንዳባባልህ “የመድፍ ናዳ ሲዘንብ”።
ወያኔን ደግሞ አልሞ መተኮስ ትችልበታለች እያልከን ነው። ተዉ ተዉ የባህርዳር ሰዎች ይታዘቡሃል።![]()