Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4812
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 22 May 2024, 05:41
ኢትዮጵያዊያኑ 2 ሊቃውንት፡ “የሊቅ ምስክር ሊቅ”
ካየሁት ከማታውሰው፣ ልዑል ራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ፣ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
“ . . . ነጋድራስ ገብረሕይወት ባየከዳኝ የሐረጌን ነጋድራስነት ካዲስ አበባ ተሹሞ መጣ። ይኸውም ነጋድራስ ገብረሕይወት የተማረ፣ በጣም ያስተዋለ፣ መልካም ብርቱ ሰው ነበረ። ኣንደመጣም ሥራውን ሁሉ ተረክቦ የሥራውን አካሄድ ሁሉ ነጋድራስ ኣኢድልቢ የወሰነውን የጉምሩክ ሥራ አስተካክሎ አቋቋመ።
በሺህ ዘጠን መቶ አሥራ አንድ ዓመተ ምህረት በአውሮፓና በእስያ አድርጎ የመጣው የንፋስ (የግሪፕ) በሽታ በኢትዮጵያም በመላው አገር ገብቶ ብዙው ሰው ሞተ። . . . በዚያው ሰሞን ነጋድራስ ገብረሕይወት ወዳዲስ አበባ ወጥቶ ሳለ በብርቱ ታሞ ሐኪሞቹም ማዳን አቅቷቸው ንፋስ መለወጥ ይሻለው እንደሆነ በማለት ወደ ጅቡቲ እንዲሄድ አመልክተውት፣ እዚያም ሄዶ ጥቂት ሰሞን ሰንብቶ ምንም ያህል ሳይሻለው ወደ ድሬዳዋ ተመለሰ። እዚያም ብዙ ቀን ታሞ ቆየ። በዚያም ሰሞን በህመሙ ጊዜ ሳለ ይኸው ሰው ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው የዕምነት ቃል ቀጥሎ የጻኩት ነው።
ጅቡቲ ወርዶ ሳለ ህመሙ በበረታበት ግዜ ስጋ ኣምላክ ለመቀበል ፈልጎ ለካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ካህናቶች አስታውቆ ቆርቦ ኖኖ በኋላም ወደ ድሬ ዳዋ ከመጣ ወዲህ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልኮ ሁለተኛ ስለቆረበ ያስታምመው የነበረው ወዳጁ ይኸን ከሁለቱ ቤተ ክርስቲያን አንድነት ከሌላቸው ቁርባን መቀበሉን ስላየ፤
“ወንድሜ ሆይ ምነው ይከንን ማድረግህ” ብሎ ቢጠይቀው “እኔ ሃይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነው፤ ጅቡቲ የወረድኩ ጊዜ በሽታዬ ስለበረታ ምናልባት የሞትኩ እንደሆነ ቆርቤ ልሙት በማለት የኦርቶዶክስም ቤተ ክርስቲያን ጅቡቲ ስላልነበረ ከካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቁርባን የተቀበልኩት ስለዚህ ነው። ጥቂት ተሽሎኝም ድሬ ዳዋ ከመጣሁም ከዚያው ከኛው ቤተ ክርስቲያን አስመጥቼ ተቀበልኩ። ከማናቸውስ ብቀበል ምን የሚያስደንቅህ ነገር አለ። እኔ የምሻው ያድነኛል ብዬ የኢየሱስ ክርስቶስን ስጋ ብቻ ነው። ስጋ ቤቶቹ ቢለያዩ ስጋው ያው የክርስቶስ ነውና የምሻውን አግኝቻለሁ፤ ሌላውን ከትልቅ ነገር አልቆጥረውም” አለው ይባላል። ይኸውም ነጋድራስ ገብረሕይወት እዚያው ድሬ ዳዋ ጥቂት ሲሻለውም ሲያመውም አንድ ሁለት ወር ያህል ቆይቶ በመጨረሻው በጣም ስለጠናበት ወደ ሐረ ወጥቶ ጥቂት ቀን አስታመነው ሞቶ እዚያው አደሬ ጢቆ ቤተ ክርስቲያን በክብር አስቀበርነው። ዕድሜውም ወደ 37 ይሆን ነበር።
ድሮ ድሮ የይጥ ምስክር ድንቢጥ ይባል ነበር፡ አሁን እንዲህ ሆኗል የሊቅ ምስክር ሊቅ! 
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 6874
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 22 May 2024, 14:55
Meleket wrote: ↑22 May 2024, 05:41

ይህ የድሮ ስለ ኣንድ ሰዉ የዋስነት ማስታወሻ ከላዉዳቶ ሲ መጻፍ በፊት የተከተበ ነዉ።
ኣንተ ዘንድሮ የምታወራዉ ከላዉዳቶ ሲ በፊት የማናዉቀዉ ዬለም ሲል ስለነበረዉ ዋስነት ነዉ ወይስ ከላዉዳቶ ሲ በኋላ የማናዉቀዉ ኣለ ስላለዉ ዋስነት ነዉ?
-
Meleket
- Member
- Posts: 4812
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 25 May 2024, 01:15
Naga Tuma wrote: ↑22 May 2024, 14:55

ወዳጃችን Naga Tuma እንዳፋላግካው ማታርጎም ያንቴ ፋንታ ናው። ኢኛ ኤርትራውያን የማሃልና የመስመር ዳኞች ሓቁን ኣቂርባንልሃል ባቴሌማዳው በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።። 
-
Meleket
- Member
- Posts: 4812
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 04 Jun 2024, 05:00