አንድ በልልኝ
ስንት ሚልዬን ነው የረገፈው።
ኦሮሙማው OLF አብይ ሚልዩኖችን እስልፎ መጥቶ በአድ አመት ውስጥ አሸንፈነዋል። ፊት አውራሪ ዘመነ ካሴ
Last edited by Union on 28 May 2024, 22:41, edited 2 times in total.
Re: እሮሙማ OLF አብይ ሚልዩኖችን እስልፎ መጥቶ በአድ አመት ውስጥ አሸንፈነዋል። ዘመነ ካሴ
በባለፍት 2 ቀን ብቻ 90ሺ እንደዋዛ ገብቶ ዋይ ዋይ እያለ ነው።
በአንድ አመት ውስጥ ስንቱ ገብቶ አለቀ ማለት ነው
600ሺ ሀይል ነበራቸው የኦሮሞ ልዩ ሀይልን ጨምሮ። በለብለብ ከሚያስገቡት ሀይልጋ በየ 2ሳምንት ውስጥ 90ሺ ቢያስገቡ በአቬሬጅ ወደ 2 ሚልዮን የሚጠጋ ተቆርጭሟል
በአንድ አመት ውስጥ ስንቱ ገብቶ አለቀ ማለት ነው
600ሺ ሀይል ነበራቸው የኦሮሞ ልዩ ሀይልን ጨምሮ። በለብለብ ከሚያስገቡት ሀይልጋ በየ 2ሳምንት ውስጥ 90ሺ ቢያስገቡ በአቬሬጅ ወደ 2 ሚልዮን የሚጠጋ ተቆርጭሟል