Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18503
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 25 May 2024, 13:38
የዋለችልኝ ውለታ በቅንነት ፈርዳ
አላውቃት አታውቀኝ ድንገት ወደ፥ ቀየዬ ወርዳ
ከአመታት በፊት ነው ታች ሳለች
ይኸ ትግሬ እዚህ ምን አመጣው ቢሏት፥
እጣርታ፥ ተንኮል መሆኑ ገብቷት
ዞር ብላ ሄደች ሰራዋቱም ተከትሏት
ይበቃል ይኸን ካልኩ ስለ ቅን ፍርዷ
አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ማክዳ
የአብይ ቀኝ እጅ አገልጋይ በልማት ጦር ሜዳ
የጣይቱን ከተማ ልታደርግ አበባ
ትደክማለች ሌት ከቀን ፥ አገር ልትገነባ
Last edited by
Axumezana on 26 May 2024, 01:52, edited 2 times in total.
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18503
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 26 May 2024, 01:33
Axumezana wrote: ↑25 May 2024, 13:38
የዋለችልኝ ውለታ በቅንነት ፈርዳ
አላውቃት አታውቀኝ ድንገት ወደ፥ ቀየዬ ወርዳ
ከአመታት በፊት ነው ታች ሳለች
ይኸ ትግሬ እዚህ ምን አመጣው ቢሏት፥
እጣርታ፥ ተንኮል መሆኑ ገብቷት
ዞር ብላ ሄደች ሰራዋቱም ተከትሏት
ይበቃል ይኸን ካልኩ ስለ ቅን ፍርዷ
አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ማክዳ
የአብይ ቀኝ እጅ አገልጋይ በልማት ጦር ሜዳ
የጣይቱን ከተማ ልታደርግ አበባ
ትደክማለች ሌት ከቀን ፥ አገር ልትገነባ
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4076
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Post
by ethioscience » 26 May 2024, 02:03

Moron Agame nothing to gain or manipulate by dancing this Tango with Adanech Dedebe..
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 26 May 2024, 12:25
After she killed all these agame he still says he loves her
መዋረድ ውርደት ከማይመስላቸውጋ ምን ማውራት ይቻላል
ethioscience wrote: ↑26 May 2024, 02:03

Moron Agame nothing to gain or manipulate by dancing this Tango with Adanech Dedebe..