Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12909
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ፣ አገርም እንደ ሰዉ ይናፍቃል ወይ?

Post by DefendTheTruth » 22 May 2024, 15:02

ጣይቱ ቆረቆረችዉ፣ አዳነች አሳመረችዉ፣ አዲስን እንደ ስሟ እናስዉባለን ብላ እንደ ፎከረችዉ፣
ጣንካራዋ የአቤቤ ልጅ፣ አንቺን ማግኘቷ፣ ለአዲስ ነበር የዳግም ልደቷ።

አዱኮ የአዱ ኮ የእንተለ አቤቤ ኮ ኑፍ ጅራዹ፣ ቡሊ፣ ገመዲ ሉቡ ኑፍ ዼራዹ!



በነገራችን ላይ፣ ቦሌ አከባቢ አንተባበርም የምሉት "በለሃብቶች" እነ ማን ይመስሉዋችዋል?

መልሱ ቀላል ነዉ፣ አይደለ?