Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9843
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

የፕሪቶሪያው የSelam/ ስምምነትን እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ

Post by Digital Weyane » 18 May 2024, 13:22

ትግራይን የመገንጠል እስትራቴጂያችን እንደ አሮጌ ልብስ አውልቀን ጥለን ለጊዜውም ቢሆን የኢትዮጵያውነትን ለምድ ለመልበስ ያበቃን የፕሪቶሪያው የSelam/ ስምምነትን እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ።

እናመሰግናለን!
<<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ!!>>



Digital Weyane
Member+
Posts: 9843
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የፕሪቶሪያው የSelam/ ስምምነትን እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ

Post by Digital Weyane » 18 May 2024, 15:01

አስፋልት ላይ እየተንከባለልን <<ኡኡኡ ጆ ባይደን>> እያልን ስንጮህ ትዝ ይላችኋል? :roll: :roll:

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14373
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የፕሪቶሪያው የSelam/ ስምምነትን እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ

Post by Tog Wajale E.R. » 18 May 2024, 15:12

☆እዚኣቶም፥ኢዮም፥ልዕሊ፥1.5 ሚልዮን፥ሕዝቢ☆ !!
☆ ችጋራም፥ችግራይ፥አቕቲሎም☆ !!
☆ልዕሊ፥250,000 እካለ፥ስንኩላን፥ጌሮሞም ☆ !!
☆ሕጂ፥ድማ፥ምስ'ገብረ/ሓመር፥ሐድሽ፥ኣጀንዳ፥ክምህዙ ☆ !!
* ሕዝቢ፥ችግራይ፥ማዓስ፡፥እዩ፥ዝነቕህ *!!

Post Reply