የክፍሌ ሌመን ድብር (ጫካ) ማየት ማመን ነው!
ይህ አስገራሚ ጫካ አንድ ግለሰብ እና በራሱ ጥረት የገነባው ጫካ ነው! በክስታኔ ጉራጌኛ ጫካ ድብር ይባላል ! ገገራ ተራራ ፣ ዋራን ሸለቆ ማለት ነው !ይህ ቦታ በተራራና ሸለቆ የታደለ ምድር ነው !
Re: የክፍሌ ሌመን ድብር (ጫካ) ማየት ማመን ነው!
ይህ ሰው ምን ይላል መሰላችሁ? እኛ ያለችን ይህቺ ምድር ነች! ይህ አፈር ነው! ሌላ ፕላኔት ማምጣት አንችልም፤ ሌላ አፈር ከሌላ ፕላኔት አናመጣም ። ይህን አፈር እንደ ራሳችን መንከባከብ አለብን!
ክፍል 2
ክፍል 2
Re: የክፍሌ ሌመን ድብር (ጫካ) ማየት ማመን ነው!
ሌሎቹም ባህሎቻችን እንደ እንሾሽላ መመለስ አለባቸው !
Re: የክፍሌ ሌመን ድብር (ጫካ) ማየት ማመን ነው!
መሬትን እንደ ልጁ የሚንከባከበው የጉራጌ ኬር ካልቸርና የተባረከው ፍጥረት ታላቁ ዘቢደር ተራራ