Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 17050
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Selam/ » 11 May 2024, 10:34

ሎጥ - ከአንድ ውሃ የተፈለፈላችሁ ጉርጦችና አብራችሁ የተመረዛችሁ ዕርጉሞች ስለሆናችሁ፣ ምክንያቱን አንተው አስረዳና።

እናንተ እንገነጠላለን ያላችሁበት አፋችሁ ተከፍቶ ሳይዘጋ፣ በዓብይ ፈረስ ተጭናችሁ፣ አዲስ አበባ እንደገባችሁት ሁሉ ፣ ሻቦዎችም እንደ ኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር ከማሰብ ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም። እስከዛሬ አማርኛ አስተምረናቸዋል፣ አሁን ደግሞ የረሱትን የብሄራዊ ህዝብ መዝሙራችንን እያስጠናኋቸው ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 16730
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Misraq » 11 May 2024, 11:27

Selam/ wrote:
11 May 2024, 10:34
ሎጥ - ከአንድ ውሃ የተፈለፈላችሁ ጉርጦችና አብራችሁ የተመረዛችሁ ዕርጉሞች ስለሆናችሁ፣ ምክንያቱን አንተው አስረዳና።

እናንተ እንገነጠላለን ያላችሁበት አፋችሁ ተከፍቶ ሳይዘጋ፣ በዓብይ ፈረስ ተጭናችሁ፣ አዲስ አበባ እንደገባችሁት ሁሉ ፣ ሻቦዎችም እንደ ኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር ከማሰብ ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም። እስከዛሬ አማርኛ አስተምረናቸዋል፣ አሁን ደግሞ የረሱትን የብሄራዊ ህዝብ መዝሙራችንን እያስጠናኋቸው ነው።

Well said. I couldn't agree more

Right
Member
Posts: 4329
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Right » 11 May 2024, 11:57

ሎጥ - ከአንድ ውሃ የተፈለፈላችሁ ጉርጦችና አብራችሁ የተመረዛችሁ ዕርጉሞች ስለሆናችሁ፣ ምክንያቱን አንተው አስረዳና።

እናንተ እንገነጠላለን ያላችሁበት አፋችሁ ተከፍቶ ሳይዘጋ፣ በዓብይ ፈረስ ተጭናችሁ፣ አዲስ አበባ እንደገባችሁት ሁሉ ፣ ሻቦዎችም እንደ ኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር ከማሰብ ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም። እስከዛሬ አማርኛ አስተምረናቸዋል፣ አሁን ደግሞ የረሱትን የብሄራዊ ህዝብ መዝሙራችንን እያስጠናኋቸው ነው።
Well said. Very few in this forum are as gifted as you are in putting comments as simple and straightforward as possible in plain Amharic. Well articulated.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18503
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Axumezana » 11 May 2024, 12:06

የሎጥ፥ ሚስት፥

የወለንጪቲ፥ልጅ፥የአንቺ፥ ነገር፥ሲታሰር፥ ወደ፥እርሱ፥ ስፈታ፥ ወደ፥እኔ.....እየሆነ፥ ይመስላል። ዥዋዥዌውን፥ ብትተይውስ?

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12786
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Sadacha Macca » 11 May 2024, 12:41

I think that they secretly know that they'll always be influenced by what occurs in ethiopia or at the very least have to be concerned by how IT COULD effect them. But can the reverse be said? Are Ethiopians online or offline this concerned about Eritrea? I'd dare say...No.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19991
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Fiyameta » 11 May 2024, 12:59

Axumezana
Senior Member
Posts: 18503
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Axumezana » 11 May 2024, 13:07

Ascari Fiaymeta ENDF + TDF are coming!

Selam/
Senior Member
Posts: 17050
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Selam/ » 11 May 2024, 14:46

Okay, I will try to make my response as subtle as possible:

<< እንደ ሎጥ ነው የማስበው ብለህ ስታበቃ፣ ቆማ የቀረችውን ሚስቲቱን አምጥተህ እኔ ላይ አሁን መለጠፍህ ፣ መልሴ ህብረሰረሰርህን እንደነካው ይናገራል።

<< ሰውን በአንድ ፆታ ብቻ ጥራ፥ ወንድ ወይንም ሴት። ሃሳባቸው ሲስማማህ ወንድ፣ በርትተው ሲደፈጥጡህ ደግሞ ሴት ማድረግ፣ እናትህን እየቀጠቀጠ ካሳደገህ ከጠጣሩ ወያኔ አባትህ የወረስከው መጥፎ ባህል ሊሆን ስለሚችል ለማስተካክል ጥረት አድርግ።

<< የምድር ገነት የሆነችውን ወለንጪቲን ስታነሳት ነፍሴ ይታደሳል እንጂ እኔ እንዳንተ በዕድገቴ አልሸማቀቅም። ከሁሉም በላይ ደግሞ፣ ነፍሴ ከወለጋ እስከ መሃል ሜዳ ባሉ የኢትዮጵያ ኅብረተሰቦች ተገምዳ የተገነባች ስለሆነ እንዳንተ በአንድ ጎጥ ብቻ የተቀረቀርኩኝ ጉጥ አይደለሁም።

ቻለው፣ አጎቶችህ ሻቦች እንደቻሉት!

Axumezana wrote:
11 May 2024, 12:06
የሎጥ፥ ሚስት፥

የወለንጪቲ፥ልጅ፥የአንቺ፥ ነገር፥ሲታሰር፥ ወደ፥እርሱ፥ ስፈታ፥ ወደ፥እኔ.....እየሆነ፥ ይመስላል። ዥዋዥዌውን፥ ብትተይውስ?
Last edited by Selam/ on 11 May 2024, 19:42, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17050
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ascaries are obsessed with Ethiopia !

Post by Selam/ » 11 May 2024, 14:52

“አህያ ለአህያ ቢራገጥ...”

“ታላቋ ትግራይ” የዕርጉም ወያኔና የነፍስ አባቷ የሻቢያ የበረሃ ማንፌስቶ ነበር!

Fiyameta wrote:
11 May 2024, 12:59

Post Reply