Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17057
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 05 Apr 2024, 17:07
መቼም የሻቦ ጭቅቅታሞች ከሰላም መልስ ለማግኘት እንደተራቡ ጫጩቶች አሰፍስፋችሁ በወረፋ እየጠበቃችሁ እንደሆነ ይገባኛል።
ግን ሲጀመር የምትፅፉትን የካድሬ ቅራቅንቦ ሳላነብ እንዴት ልመልስላችሁ?
ባይሆን ባይሆን በሚቀጥለው ጊዜ ጥያቄያችሁን በመፅሀፍ በአንድነት አሳትማችሁ በውሻዬ ‘ውድ’ አድራሻ በኩል ላኩ። ግን ተጠንቀቁ፣ እርኩስ እርኩስና ጎጥ ጎጥ ከሸተታት አሸቀንጥራ ትጥለዋለች ወይንም ለላኪው መልሳ ትልከዋለች። ሆኖም ወደ ሳዋና ራስ አጅዲር ምንም የመገናኛ መስመር ስለሌለ አዲስ አበባ ወይንም ካርቱም ያለችውን የአክስታችሁን አድራሻ c/o አድርጋችሁ መላክን አትርሱ። ግን ታዲያ ከአል-ሽባብ ጋ እንደለመዳችሁት ፈንጂ ጠቅልላችሁ ለመላክ ብትሞክሩ፣ እኔን አያድርገኝ ጠንካራ አናታችሁ ላይ ነው መልሼ የማቦነው።

Last edited by
Selam/ on 05 Apr 2024, 17:18, edited 1 time in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17057
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 08 Apr 2024, 07:36
የውሸትም ቢሆን፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ልጆች ለወሎ፣ ለሸዋ፣ ለጎጃምና ለበጌ ምድር ያላችሁ የተለየ ፍቅርና አክብሮት የሚደነቅ ነው። ሆኖም አንዱን ክፍለ ሃገር ከሌላው ክፍለ ሃገር ለማናቆር የሚሞክር ሰው ዕርጉም ነው።
ሰቆቃችሁ ቢያሳዝነኝ የደረቀ ጉረሮችሁን እንኳን ላርጥብላችሁ ብዬ ነው፥

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10526
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 14 Apr 2024, 10:18
Fed-up,
I am beginning to believe the Shabos really know Weyanes well. You maybe right, Selam maybe that Jiji Keya on Social Media, she has fowl mouth
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 14 Apr 2024, 17:40
ጁንታዋይ ዎንድሜ Selam/ ጥርት ያለ ትግራዋይ ሆኖ እያለ አማራ ሆኖ ለመታየት የሚያደርገው ድራማ በጣም የሚገርም ነው። ጅብ እማያቁት አገር ሄዶ ሩም ሰርቪስ ያዛል።