... በዛን ጊዜ ምጽዋዕ የቀይባሕር ሉል ነበረች ፡ ዛሬ የት ደረጃ ትገኛለች? እንደፈልክ የትም ቦታ ይኬድ ነበር ፡ ወደቡ ብዙ ስራ ይሰራ ነበር ፡ ዓሳ ሁሉም ይበላ ነበር ... የትም ስራ ነበር ፡ ... ፋብሪካና ኢንዱስትሪ ዘመናዊ እርሻ ጨርቃጨርቅ ጠርሙስ ... ኤክስፖርት በብዛት ነበር። ዛሬ ምን ኣለ? ምንም የለም!
መረከብ መጠገኛ ድራይ ዶክ ነበር። ባቡርና ቴሌፈሪካ ምን የመሰለ ሓዲድና መንገድ ነበር። ዛሬ ምን ኣለ? ምንም የለም!
ዛሬ ምጽዋዕ የለችም! ዛሬ ዓሰብ የለችም! ምንም የለም!!
እዚህ ኣገር የኤለትሪክ ሃይል የለም ። ባዶ ነው።
እዚህ ኣገር የሚረባ ትምህርት የለም። ኪሳራ ነው።
(Share this on X, Twitter, Facebook ... let the world know the truth)
It was pearl of the Red Sea until it fell under Isaias & Co. My witness is the one and only Isaias Afeworki. He said, ""ባጽዕ ሉል ናይ ቀይሕ ባሕሪ ትባሃል ኔራ፣ ሎሚ ግን ባጽዕ ኣበይ'ኣላ፧ ባጽዕ የላን። ዓሰብ ኣበይ ኣላ፧ ዓሰብ የላን" when he was appraising Isaias Afeworki's rule of Eritrea for 30 years. ሕጂ ካኣ ናብ መልኣከ ሞት ቀይርዋ።

