ወይ ጉድ! የመንግሥቱ ኃ/ማርያም ልጅ (ዶ/ር ትዕግስት) ስለ እራሷ ጎሳ ማንነት ከእናት አባቷ ሳይሆን ከሰው ሰማች! በነገራችን ላይ የፋኖ ደጋፊነች።
መንጌ የሸዋ አማራ ነው ይባላል።
Re: ወይ ጉድ! የመንግሥቱ ኃ/ማርያም ልጅ (ዶ/ር ትዕግስት) ስለ እራሷ ጎሳ ማንነት ከእናት አባቷ ሳይሆን ከሰው ሰማች! በነገራችን ላይ የፋኖ ደጋፊነች።
ይላል መንጌ:-
<< እኔ የኢትዮጵያን ህዝብ ፊደል እንጅ ዘር አላስቆጠርኩም። >>
<< ከራስ ካሳር (ኤርትራ) እስከ ሞያሌ (ባሌ) ድንበር ጠበቅኩኝ እንጅ እየገነጠልኩ አገር አልሸጥኩም >>
<< እኔ የኢትዮጵያን ህዝብ ፊደል እንጅ ዘር አላስቆጠርኩም። >>
<< ከራስ ካሳር (ኤርትራ) እስከ ሞያሌ (ባሌ) ድንበር ጠበቅኩኝ እንጅ እየገነጠልኩ አገር አልሸጥኩም >>