Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14908
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 29 Mar 2024, 10:57
እስክንድር ነጋ --> የዐብይ አህመድ ቅዠት። የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል እንድሉ ዛሬ አማራ ክልል ከአብይ አህመድ መንጋጋ ተነጥቆ ዐብይ የከተማ ውስጥ ዕብድ ውሻ ሁኖ በአድስ አበባ ተወስኗል።