Bewketu Seyoum
·
ጎዳናየ
(በእውቀቱ ስዩም)
ጎበዝ! ሰሞኑን ግን ጸሐይ መታኝ ነው ፈነከተኝ የሚባለው? ጠዋት አርከበ እቁባይን መስየ ከቤት የወጣሁት ልጅ ማታ ኦባንግ ሜቶን መስየ ወደ ቤት እገባለሁ፤
Source: https://www.facebook.com/bewketu.seyoum.3
Re: ሰበር ዜና : ገጣሚ እና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም ኦባንግ ሜቶ ላይ ጂሃድ አወጀ
እኔ፥እንዳረጋገጥኩት፥ከሆነ፥በኦሪት፥ዘፍጥረት፥ወይም፥በሓሙራቢ፥ሕግ፥አይቀጡ፥ቅጣት፥እንዲቀጣ፥አዘዘ፥ይባላል።Thomas H wrote: ↑15 Mar 2024, 22:58Bewketu Seyoum
·
ጎዳናየ
(በእውቀቱ ስዩም)
ጎበዝ! ሰሞኑን ግን ጸሐይ መታኝ ነው ፈነከተኝ የሚባለው? ጠዋት አርከበ እቁባይን መስየ ከቤት የወጣሁት ልጅ ማታ ኦባንግ ሜቶን መስየ ወደ ቤት እገባለሁ፤
Source: https://www.facebook.com/bewketu.seyoum.3
Code of Hammurabi with its 282 laws.

Re: ሰበር ዜና : ገጣሚ እና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም ኦባንግ ሜቶ ላይ ጂሃድ አወጀ
እኔ ራሴ ኦባንግ ሜቶ ላይ ፋትዋ(Fatwa) ማወጄን የተከበረው ER ፎረም እንዲያውቅልኝ እፈልጋለሁ ::