Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12909
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ትናገር አድዋ!

Post by DefendTheTruth » 11 Mar 2024, 16:28

ባልቻ ሃቲ ዴሴ፣ ሎላፍ ለፋ ኬሴ!

ገበየዉ ብሞት ተተካ ባልቻ፣ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ!



የሸሸን መስለን፣ ወደ ኋላ አፈግፍገን፣ ጠላትን አድፍጠን ድል እንምተዉ ብሎ የዘየዱ ና ለድል ያበቁ ልቅ ናቸዉ ይባልላቸዋል። አባ መላ!


Can you see the connection between what Prof. Bahiru Zewde is saying in this video and the current and recent conditions of the state of Haiti of the Caribbean?

You can't see, because you are sleeping.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትናገር አድዋ!

Post by Digital Weyane » 11 Mar 2024, 16:31

የዓድዋ ጦርነት ባይኖር ኖሮ ዛሬ የዓድዋ ተወላጆች ወያኔ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው ለብቻ መኖር አይፈልጉም ነበር። ወያኔ ዎገኖቼ የጣልያንን የቪላ ቤት እና የአስፋልት መንገድ ግንባታ፣ እንዲሁም የባቡር ሐዲድ ዝርጋታ ቦጣም ይመኙት ነበር፣ ግን በአድዋ ጦርነት ምክንያት ይህንን ለማየት አልታደሉም እና እንገነጠላለን እንገነጠላለን እያሉ እየጮሁ ነው።። :roll: :roll:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12909
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትናገር አድዋ!

Post by DefendTheTruth » 12 Mar 2024, 14:29

ለኢትዮጵያ ዋጋ ተክፍሎዋል፣ ለወደ ፊትም ይከፈላል።


Post Reply