Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!
Horus እጅግ በጣም አመስግናለሁ!! ስንት ግዜ ፈልጌ አጥቸው መሰለህ ይህን ድስንቅ ስራ፡፡ በመጨረሻም ተስፋ ቆርጨ መፈለጉን ትቸው ነበር!! አሁን አንተ ፖስትከው፡፡
በድጋሜ አመሰግናለሁ!!
ይህኛውን ፖስተው፡፡ ሙሉው ይህ ነው፡፡ አንተ የፖሰትኸው ወደ 56 ደቂቃ ሲሆን ይህኛው ደግሞ ወደ 112 ደቂቃ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=-z7gQVLk_mw
Last edited by Wedi on 11 Mar 2024, 15:25, edited 3 times in total.
Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!
Wedi,
እኔም ስፈልገው ነበር! ዛሬ እንዳጋጣሚ ድሮ ያደረግደውን ኢንተርቬው ስፈልግ ነው በድንገት ያገኘሁት ! በዚህ ስራው እራሱ አብርሃም የሚገረም ይመስለኛል !

Horus: አሁን ጥሩ ነገር አጋራኸን:: የአብርሃም ወልደን የዱሮ ስራወች ከ 15/20 አመት በፊት ጀምሮ search ሳደርግ ነበር::
ዝባዝንኬውን ትተህ እንድህ ቁም ነገር ስታጋራ : ሲያምርብህ::
ዝባዝንኬውን ትተህ እንድህ ቁም ነገር ስታጋራ : ሲያምርብህ::
Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!
Oh now you are Amara too….Wedi gelemele?
Wedi wrote: ↑11 Mar 2024, 15:19
Horus እጅግ በጣም አመስግናለሁ!! ስንት ግዜ ፈልጌ አጥቸው መሰለህ ይህን ድስንቅ ስራ፡፡ በመጨረሻም ተስፋ ቆርጨ መፈለጉን ትቸው ነበር!! አሁን አንተ ፖስትከው፡፡
በድጋሜ አመሰግናለሁ!!
ይህኛውን ፖስተው፡፡ ሙሉው ይህ ነው፡፡ አንተ የፖሰትኸው ወደ 56 ደቂቃ ሲሆን ይህኛው ደግሞ ወደ 112 ደቂቃ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=-z7gQVLk_mw
Re: ኢትዮጵያ ውስጥ የታገደው የአብርሃም ወልዴ 'ጨዋታ' አልበም!!!
ይመር ፟ የምትለዋወጠው አንተ ነህ ። ሆረስ በፊት አሁንም አንድ የተለየ ነገር የለኝም ። እኔ ኢትዮጵያን ከተለዋዋጭ መንግስት፣ ከተለዋዋጭ የፖለቲካ ድርጅትና ፣የፖለቲካ ቅራኔዎች በጥንቃቄ ለይቼ ለአገሬ ያለኝ ፍቅር ምን ቢሆን የማይነካ አቋሜ ነው ። የኢትዮጵያ ባህር ኃይልና የባህር በር የኢትዮጵያ ጉዳይ ነው ! ዛሬም ነገም መንግስት መጣ መንግስት ሄደ የምሟገትለት አቋም ነው ። ስለዚህ አብርሃም ወልዴን መውደድህ ጥሩ ነው፣ ኢትዮጵያንም ልክ እንደ አብርሃም ወደዳት ። ዛሬ ኢትዮጵያ አቢይ በሚባል ዲክታተር እጅ ስለወደቀች ዲክታተሩን ለመቃወም ስትል ሱማሌን አትደግፍ!