Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16268
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ደሮ፥ ማታ፥ ደሮ፥ ማታ፥

Post by Axumezana » 08 Mar 2024, 17:23

ደሮ፥ ማታ፥ ደሮ፥ ማታ፥
ኮሶህን፥ጨልጠው፥ሳታመናታ፥

ሁመራ፥እንገናኝ፥ ተከዘ፥ ወንዝ፥ ላይ፥
አስመራ፥ ልቅሶ፥እንዳዛህላይ፥ማህላይ
ጎንደር፥ ላይ፥ ሙሾ፥ የሰሊጥ፥ ደላላይ፥

ህግ፥ ባለበት፥ አገር፥ በቀን፥ ዝርፍያ፥
አያዋጣም፥ወጣ፥በል፥በጥድፍያ፥

gagi
Member
Posts: 634
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ደሮ፥ ማታ፥ ደሮ፥ ማታ፥

Post by gagi » 09 Mar 2024, 20:17

የትግሬ ባንዳዎች ድርቅና ገራሚ ነው!

ወልቃይት የእኛ ነው የሚለውን የራሳችሁን ቅጥፈት አምናችሁ መከራ አሳያችሁን እኮ

ታሪክ እና ፖለቲካ አዋቂው: ዲፕሎማቱ: አስተዋዩ
አቶ ቻላቸው ጉዳዩን በአግባቡ አቅርቦታል:: የአማራን
ለም መሬቶች በመጠቅለል አገር መመስረት አይፈቀድም:: አንድ አማራ እንኳን ቢቀር የሚሆን አይደለም:: ሂዱ ጥርግ በሉ ግን ቅድመ አያቶቻችህ ያቆዩአችሁን ግዛት ብቻ ይዛችሁ ነው:: እናንተ ባንዳዎችን እስከአለም ፍፃሜ የአማራ ትውልዶች ሁሉ ይዋጏችሁአል: ከተከዜ ማዶም ይሸበልሏችሁአል::

Post Reply