-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ 36 መሪዎችን መረጠ
አሰግድ አሰግድ አሰግድ አሰግድ በጣም ደስ የሚልና አንጸባራቂ ቀን ነው፥፥
የግንቦቴ አሜባዎች በጣም የሚፈሩት አምበሳ ጀግና የሸዋ የፋኖ እዝ ዋና አዛዥ ሆኖዋል:፥ የግንቦቴ አሜባዎች ስል የሃብታሙን 360ም ይጨምራል፥፥ እንዲሁም መሳይ መኮንን ፥ EMS እና ደረጀ ሃብተወልድ፥፥ ስለ አሰግድ ዘግበው የማያውቁበት ምስጢር ይህ ነው:: ስለ አሰግድ ፋኖዎች እና ስለ አንድ አማራ ፋኖዎች ዘግበው አያውቁም ፥፥ እነዚህ ፋኖዎች የአማራ ትግል በዜጋ ግንቦቴዎች እንዳይጠለፍ ቆልፈው የዘጉ የሸዋ አንበሶች ናቸው
Re: የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ 36 መሪዎችን መረጠ
ምርኮኞች፡ እየገቡ ፡ ነው ተቀበሏቸው!!!
Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44