Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17068
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Selam/ » 02 Mar 2024, 13:03

ጌታው - ፈሱ ይሻልሃል ስለማታውቀው ነገር ከምትቀላምድ!
Fed_Up wrote:
02 Mar 2024, 11:01
Selam/ wrote:
02 Mar 2024, 09:13
አትዘላብድ፣ የሰው ሃገር እጠቀልላለሁ ብለህ እንዳትጠቀለል።
Fed_Up wrote:
02 Mar 2024, 04:25
Selam/ wrote:
02 Mar 2024, 02:13
ቀድመህ አትጠይቅም ነበር ፣ የማይረባ መልስ ከመስጠትህ በፊት።
Fed_Up wrote:
01 Mar 2024, 22:10
Selam/ wrote:
01 Mar 2024, 21:00
Hmm…! አፋርን በጉልበት ወደ ኤርትራ ማጠቃለል ነውር ካልሆነ፣ ኢትዮጵያም አሰብን መውረር ይገባታል ማለት ነው።

ሰላሚና,

አፋር ኢትዮጵያን መስርቷል?
ሰላም,

አትቸኩይ ከመጀመሪያው ሆራስ ከጻፈው ጀምረሽ አምብቢው:: ከዛም ተልካሻ ጥያቄ የጠየቀው አንቺ ወይስ እኔ?
ፈስ ክብረቢስ

Horus
Senior Member+
Posts: 40425
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Horus » 02 Mar 2024, 13:06

አበረ፣
እኔም አመሰግናለሁ።

ያልከው እጅግ ትክክል ነው። አዲሱ ትውልድ የራሱን ታሪክና ስልጣኔ ረስቶ የአውሮፓዊያን ቱሪስቶች የኛኑ ወላጆች ጠይቀው አበላሽተው የጻፉትን በመከተል ወደ ዘመነ ድንቁርና ወርደናል ። ይህ መቆም አለበት ። ለምሳሌ የጄኔቲክስ ሳይንስን ብንመለከት ከ5 ሺ አመት አጽም አንዲት ጂን በማግኘት የሟቹን ዘር ግንድ ለማወቅ ችለዋል ።

የሰው ልጅ ባህል (ካልቸርን) በተመለከተ አንዱ እንደ ጄኔቲክስ የሚመራን ቋንቋ ነው ። ቋንቋ እና በአንድ የታሪክ ወቅት የተጠቀምናቸው ቃላት በውስጣቸው የደበቁት ትርጉም አለ። ያ ትርጉም ደሞ ታሪክ ነው፤ የዚያ ሕዝብ ፣ የዚያ ዘመን ታሪክ ነው ። ዛሬ ትርጉማቸው የተረሱ የሰው ስሞች፣ የቦታ ስሞች፣ የነገር ስሞች፣ ወዘተ ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚነግሩን ታሪክ፣ የደበቁት ምስጢር አለ። በቻልነው ልክ እነዚህን ምስጢራትን መፈልፈል (ዲኮድ) ለማድረግ መጣር አለብን ። ይህ ነው እምነቴ ።

ለምሳሌ ባህረ ነጋሽን ጠቅሰሃል። የቀድሞው የቋንቋ ምሁር ዶ/ር ስርጉው አክሱም ባህረ ነጋሽ ማለት ነው ብለው ነበር ። ለብዙ ዘመን ያን ትርጉም የሚደግፍ ማረጋገጫ ማየት አልቻልንም ነበር፣ በራሳችን ስንፍና። ዛሬ ግን በጋፋትና ጉራጌኛ ቋንቋዎች ኢጋ ውሃ፣ ባህር ማለት መሆኑን ጋር በማገናዘብ ኢጋ ሱም (አግሹም፣ አክሱም) የባህር ሹም፣ ባህረ ነጋሽ እንደ ሆነ አረጋግጠናል ።

ቋንቋ የታሪክ ማህደር ነው ።

ደሞ አፋሮች ጥንታዊት ኢትዮጵያ ስለሆኑ ምን አሉ፣ ምን ተናገሩ ብለን መመርመር አለብን። ማ ይሰይም የፈጠረ ፤ ማ ይንገር የነበረ ነውና!

Abere
Senior Member
Posts: 14913
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Abere » 02 Mar 2024, 13:46

ሆረስ፤

በታሪክ መጥፎ አጋጣሚ ምክንያት ጣልያን አፋሮችን በአውስትራልያ በመድሎ እና በመገለል ኋላ ቀር ሁነው እንድቀጥሉ እንደተፈረደባቸው ነባር አቦርጂናል ( Australian Aboriginals) ሁነዋል የሚል ግንዛቤ አለኝ። በግምት 22% የሚሆኑት አፋሮች በባህረ-ነጋሽ ( ኤርትራ) ብዙሃኑ አፋር ደግሞ በኢትዮጵያ ይኖራሉ። በኤርትራ የሚገኙት አፋሮች ለዕድገት እና የልማት ተጽዕኖ ፈጣሪነት በማያመች ማነቆ ውስጥ ይገኛሉ -ወደፊትም የሚያስችል ዕድል የላቸውም። እነኝህ ተቆርጠው የቀሩት ከብዙሃኑ አፋር ጋር አንድ ቢደረጉ የፓለቲካ፤የልማት የባህል ዕድገት ገንቢ ተጽዕኖ ይፈጥራሉ። በኢትዮጵያ ያሉት 78% ብዙሃኑ አፋሮች ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና የልማት እና የገባየ ትሥስር መሰረት ስላላቸው የአፋር የወደፊት የልማት ስበት ማዕከል ናቸው። የፈረንጆቹን ኢ-ፍትሃዊ ፍላጎት ለማድረስ ሲባል በባህረ-ነጋሽ (ኤርትራ) ያሉ ንዑሳን አፋሮች መያዦ ተደርገዋል ለማለት ይቻላል።

የወደፊቱ የፓለቲካ ትኩሳት ከሱማሌ እና ሶማሊላንድ የበለጠ የሚሆነው የአፋር ህዝብ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። አሁን ለጊዜው በፓለቲከኞች ጭብርብሮሽ የተዳፈነ ሊሆን ይችላል እንጅ ከ2፡7 ሚልዮን በቀጣዮቹ አመታት ትልቅ የዲሞግራፊ እና የፓለቲካ ነዳጅ ይሆናል። ወያኔ እና ሻዕብያ የእራሳቸውን የአናሳ ጎሳ ብቸኛ ፍላጎት ለማርካት ሲሉ ብቻ የዝሆን ጆሮ ይሰጠኝ ብለው ያስተላለፉት ተቀጣጣይ ፈንጅ::

Horus
Senior Member+
Posts: 40425
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Horus » 03 Mar 2024, 12:30

Abere wrote:
02 Mar 2024, 13:46

ትክክል! አፋሮች ከሰፊው የኢትዮጵያ ገበያና ዳይናሚክስ ጋር የተሳሰሩና በመላ ኢትዮጵያ እጅግ የሚወደዱ ሕዝብ ናቸው ። እርግጥ ድምበር ጠባቂዎች ስለሆኑ የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካ ሲነሳ ሁሌም አሉበት ። በወደብና ባህር በር ዙሪያ ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥያቄ ገና መጀመሩ እንጂ የሚበርድ የሚዳፈን የሚቆም ነገር አይደለም። በዚያ ውስጥ አፋር ቁልፍ ነው ። ስለዚህ ኤርትራ ያሉት 22% አፋር ጉዳይ መነሳቱ የግዜ ጉዳይ እንጂ አይቀሬ ነው ።

Right
Member
Posts: 4354
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Right » 03 Mar 2024, 17:18

a referendum will soon be held in the present-day "Afar region of Ethiopia
Yes, who would want to be in Eritrea, the North Korea of Africa? Even the Hamasseins are leaving by all means available. the Afars from Massawa all the way to Asseb will soon join their mother Ethiopia, and will self govern.

Your time bomb is ticking and will explode right in your face in our life time. Keep deceiving yourself.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Digital Weyane » 03 Mar 2024, 17:44

ኡኛ ወያኔ አፋርን የትግራይ ግዛት ለማድረግ ቡዙ ሙከራዎች አድርገን በሻዕቢያ ወታደራዊ ጥንካሬ ምክንያት ሳይሳካልን ቀርቷል። አሁን ከመዋሸት በስተቀር ምንም ማድረግ አንችልም። አፋሮችን ለማስደሰት ብለን ያልተደረገን ነገር በልብ ወለድ ታሪክ ማውራት ውሸት መሆኑን እንኳን አፋሮች ግመሎቻቸውን ያውቁታል። በተቻለ መጠን መዋሸት እና ማጭበርበርን አቁመን በረሃብ እየተሰቃየ ያለውን የትግራይ ህዝባችን እንድረስለት። :roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 14913
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Abere » 03 Mar 2024, 17:50

ሆረስ፤

ይህ ጉዳይ በእራሱ በአፋር ጎሳዎች ቀድሞ የሚነሳ አንገብጋቢ ጥያቄ እንደሚሆን ምንም አያጠራጥርም። እንደጠቀስከው ከፍተኛ የድሞግራፊ እና የኢኮኖሚ ሚዛን የሚደፋው የስበት እና የሱልጣን እምብርት አፋር ቁጥር 1 እምቅ ጉዳይ እና ግብ መሆኑ አጠራጣሪ አይደለም። አፋሮች ሙሉ ኢትዮጵያዊ ህልም ያላቸው እና ኢትዮጵያዊ ክብር የሚሰማቸው ኢትዮጵያ ዜጎች ከመሆናቸው አንጻር እና እንደ ቆዳ በተገንጣይ ትግሬ ወያኔዎች እና በደገኛው ትግሬ ኤርትራ መሀል ተወጥረው በእነርሱ ላይ ተገንጣዮች ዕጣ የተጣጣሉባቸው እና የሚጣጣሉባቸው ስለሆኑ ይህ እኩይ ድርጊት ደግሞ ከአፋር ህዝብ ጋር በዘላቂነት ስለማይሄድ መጨረሻ ላይ የወያኔ እና ሻዕብያ የእንቧይ ካብ መደርመሱ አይቀሬ ነው።

Horus wrote:
03 Mar 2024, 12:30
አበረ፣
ትክክል! አፋሮች ከሰፊው የኢትዮጵያ ገበያና ዳይናሚክስ ጋር የተሳሰሩና በመላ ኢትዮጵያ እጅግ የሚወደዱ ሕዝብ ናቸው ። እርግጥ ድምበር ጠባቂዎች ስለሆኑ የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካ ሲነሳ ሁሌም አሉበት ። በወደብና ባህር በር ዙሪያ ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥያቄ ገና መጀመሩ እንጂ የሚበርድ የሚዳፈን የሚቆም ነገር አይደለም። በዚያ ውስጥ አፋር ቁልፍ ነው ። ስለዚህ ኤርትራ ያሉት 22% አፋር ጉዳይ መነሳቱ የግዜ ጉዳይ እንጂ አይቀሬ ነው ።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by euroland » 03 Mar 2024, 18:06

No matter how you two minion Gurages are trying to [deleted]…the #$% it won’t work. The Afar Ethiopians are the most oppressed and marginalized, (even worse than your Gurage people) and they constantly been attacked and looted by Tigreans, Oromos and Somalis. You made their live miserable. Furthermore, you loot their only matural resource they have, the Salt, by sending thousands of so called “investors” who exploit not only their resources but also the labor of their youth. On the other hand, the Afar Eritreans are well taken care of by their government and never been marginalized nore exploited of their reach resources, fish stocks, potassium and Salts. Many Eritrean naval commanders, including the entire Navy commander General KariKari Ahmod as well as army generals hail from the Afar Eritreans. Name one single Afar let alone a general, a simple officer? There isn’t any because they were never “equal” to other Ethiopians.

We know why all these “sweet talk” to Afaris…by you two goons and others, not because you care for them, it is a desperate attempt to get to the sea which WILL NEVER happen in a million years.

https://img.lemde.fr/2022/07/06/0/0/404 ... 2fbd-0.jpg.

We kniw

Abere wrote:
03 Mar 2024, 17:50
ሆረስ፤

ይህ ጉዳይ በእራሱ በአፋር ጎሳዎች ቀድሞ የሚነሳ አንገብጋቢ ጥያቄ እንደሚሆን ምንም አያጠራጥርም። እንደጠቀስከው ከፍተኛ የድሞግራፊ እና የኢኮኖሚ ሚዛን የሚደፋው የስበት እና የሱልጣን እምብርት አፋር ቁጥር 1 እምቅ ጉዳይ እና ግብ መሆኑ አጠራጣሪ አይደለም። አፋሮች ሙሉ ኢትዮጵያዊ ህልም ያላቸው እና ኢትዮጵያዊ ክብር የሚሰማቸው ኢትዮጵያ ዜጎች ከመሆናቸው አንጻር እና እንደ ቆዳ በተገንጣይ ትግሬ ወያኔዎች እና በደገኛው ትግሬ ኤርትራ መሀል ተወጥረው በእነርሱ ላይ ተገንጣዮች ዕጣ የተጣጣሉባቸው እና የሚጣጣሉባቸው ስለሆኑ ይህ እኩይ ድርጊት ደግሞ ከአፋር ህዝብ ጋር በዘላቂነት ስለማይሄድ መጨረሻ ላይ የወያኔ እና ሻዕብያ የእንቧይ ካብ መደርመሱ አይቀሬ ነው።

Horus wrote:
03 Mar 2024, 12:30
አበረ፣
ትክክል! አፋሮች ከሰፊው የኢትዮጵያ ገበያና ዳይናሚክስ ጋር የተሳሰሩና በመላ ኢትዮጵያ እጅግ የሚወደዱ ሕዝብ ናቸው ። እርግጥ ድምበር ጠባቂዎች ስለሆኑ የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካ ሲነሳ ሁሌም አሉበት ። በወደብና ባህር በር ዙሪያ ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥያቄ ገና መጀመሩ እንጂ የሚበርድ የሚዳፈን የሚቆም ነገር አይደለም። በዚያ ውስጥ አፋር ቁልፍ ነው ። ስለዚህ ኤርትራ ያሉት 22% አፋር ጉዳይ መነሳቱ የግዜ ጉዳይ እንጂ አይቀሬ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40425
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Horus » 03 Mar 2024, 18:09

Abere wrote:
03 Mar 2024, 17:50
ሆረስ፤

ይህ ጉዳይ በእራሱ በአፋር ጎሳዎች ቀድሞ የሚነሳ አንገብጋቢ ጥያቄ እንደሚሆን ምንም አያጠራጥርም። እንደጠቀስከው ከፍተኛ የድሞግራፊ እና የኢኮኖሚ ሚዛን የሚደፋው የስበት እና የሱልጣን እምብርት አፋር ቁጥር 1 እምቅ ጉዳይ እና ግብ መሆኑ አጠራጣሪ አይደለም። አፋሮች ሙሉ ኢትዮጵያዊ ህልም ያላቸው እና ኢትዮጵያዊ ክብር የሚሰማቸው ኢትዮጵያ ዜጎች ከመሆናቸው አንጻር እና እንደ ቆዳ በተገንጣይ ትግሬ ወያኔዎች እና በደገኛው ትግሬ ኤርትራ መሀል ተወጥረው በእነርሱ ላይ ተገንጣዮች ዕጣ የተጣጣሉባቸው እና የሚጣጣሉባቸው ስለሆኑ ይህ እኩይ ድርጊት ደግሞ ከአፋር ህዝብ ጋር በዘላቂነት ስለማይሄድ መጨረሻ ላይ የወያኔ እና ሻዕብያ የእንቧይ ካብ መደርመሱ አይቀሬ ነው።

Horus wrote:
03 Mar 2024, 12:30
አበረ፣
ትክክል! አፋሮች ከሰፊው የኢትዮጵያ ገበያና ዳይናሚክስ ጋር የተሳሰሩና በመላ ኢትዮጵያ እጅግ የሚወደዱ ሕዝብ ናቸው ። እርግጥ ድምበር ጠባቂዎች ስለሆኑ የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካ ሲነሳ ሁሌም አሉበት ። በወደብና ባህር በር ዙሪያ ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥያቄ ገና መጀመሩ እንጂ የሚበርድ የሚዳፈን የሚቆም ነገር አይደለም። በዚያ ውስጥ አፋር ቁልፍ ነው ። ስለዚህ ኤርትራ ያሉት 22% አፋር ጉዳይ መነሳቱ የግዜ ጉዳይ እንጂ አይቀሬ ነው ።
እኔ አፋሮችን ሲበዛ ነው የምወዳቸው የማከብራቸው ! አፋር አይሞቀው አይበርደው! ቢጠማ ቢራብ የማያንገራግር የማይነጫነጭ የረጋ ምሳሌ ኢትዮጵያዊ ነው! በኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት ውስጥ ወደ ከፍተኛ ስልጣም መምጣት አለባቸው !
Last edited by Horus on 03 Mar 2024, 18:10, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14913
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Abere » 03 Mar 2024, 18:10

AwreLand,

As as of now, the Afar Region Economy is 100 times larger than your Eritrea. Afar are better off than Eritrea. Yor frozen economy cannot size up where Afar is right now. You should ashamed off to call yourself a country. :lol:
euroland wrote:
03 Mar 2024, 18:06
No matter how you two minion Gurages are trying to [deleted]…the #$% it won’t work. The Afar Ethiopians are the most oppressed and marginalized, (even worse than your Gurage people) and they constantly been attacked and looted by Tigreans, Oromos and Somalis. You made their live miserable. Furthermore, you loot their only matural resource they have, the Salt, by sending thousands of so called “investors” who exploit not only their resources but also the labor of their youth. On the other hand, the Afar Eritreans are well taken care of by their government and never been marginalized nore exploited of their reach resources, fish stocks, potassium and Salts. Many Eritrean naval commanders, including the entire Navy commander General KariKari Ahmod as well as army generals hail from the Afar Eritreans. Name one single Afar let alone a general, a simple officer? There isn’t any because they were never “equal” to other Ethiopians.

We know why all these “sweet talk” to Afaris…by you two goons and others, not because you care for them for them, it is a desperate attempt to get to the sea which WILL NEVER happen in a million years.

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by euroland » 03 Mar 2024, 19:16

አበራሽ

Of course you would say anything to cover your lies.

We saw how “your” Afaris live and treated during the war. It looks like they are still living in 17 centuries. Furthermore, these people are the most affected by drought and famine despite you claim to live in the “bread basket” of Africa….Your fake love for these people are superficial as it can be. As I told your dense brain, you couldn’t careless if the entire Afaris go to disappear so long they get you close to the sea.

The funny part is, you two goons talk about uniting Afaris “because the majority Afaris live in Ethiopian” 😂 but if that is the case, the majority of Somalis live in Somalia and how in the earth you don’t support the unification of ethio-Somalis with their mother land Somalia since the majority of Somalis live in Somalia ha? Hypocrisy at its best. In fact, you two minions are advocating for Somalia’s disintegration. Here a an Eritrean provrb fo your kind.."ክዝሕለልክን ቢእድክን ምስወዔክን ብማንካ"....ስበርድልሽ በእጅሽ ሲሞቅልሽ ነማንኪያ እንደማለት ነው። You can't oppose the Ogadene Somalis to join their motherland in Somalia and yet support Afaris to be one….can’t have a cake and ear too …buddy

Abere wrote:
03 Mar 2024, 18:10
AwreLand,

As as of now, the Afar Region Economy is 100 times larger than your Eritrea. Afar are better off than Eritrea. Yor frozen economy cannot size up where Afar is right now. You should ashamed off to call yourself a country. :lol:
euroland wrote:
03 Mar 2024, 18:06
No matter how you two minion Gurages are trying to [deleted]…the #$% it won’t work. The Afar Ethiopians are the most oppressed and marginalized, (even worse than your Gurage people) and they constantly been attacked and looted by Tigreans, Oromos and Somalis. You made their live miserable. Furthermore, you loot their only matural resource they have, the Salt, by sending thousands of so called “investors” who exploit not only their resources but also the labor of their youth. On the other hand, the Afar Eritreans are well taken care of by their government and never been marginalized nore exploited of their reach resources, fish stocks, potassium and Salts. Many Eritrean naval commanders, including the entire Navy commander General KariKari Ahmod as well as army generals hail from the Afar Eritreans. Name one single Afar let alone a general, a simple officer? There isn’t any because they were never “equal” to other Ethiopians.

We know why all these “sweet talk” to Afaris…by you two goons and others, not because you care for them for them, it is a desperate attempt to get to the sea which WILL NEVER happen in a million years.

Selam/
Senior Member
Posts: 17068
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Selam/ » 03 Mar 2024, 19:49

ርዕሱ ስለ ሃገርና ከተማ ስያሜ ሆኖ ሳለ የናንተ ጭቅጭቅ በምን ምክንያት ወደ መሬት አከላለል ውስጥ ተጠምዝዞ ገባ?

አንድ ዓይነት ህዝቦች በድንበር ተከፍለው ሁለት ወይንም ሶስት ሃገራት ውስጥ የሚኖሩት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው እንዴ? ማነው አንድ ሃገር ውስጥ ብቻ ተከልለው መኖር ያለባቸው ያለው? ጀርመኖች በድንበር ተከፍለው ፖላንድ ውስጥ ይኖራሉ፣ አውስትሪያዎችም ጀርመኖች ናቸው። እንግሊዞችና ፈረንሳይዎች ከአንደኛ ዓለም ጦርነት ወዲህ ሳይሸነሽኗቸው አረቦች አንድ ሃገር ነበሩ። በህንድና ፓኪስታን ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች በድንበር ተከፍለው ሁለት ሃገሮች ውስጥ ይኖራሉ።

ስለዚህ አፋሮች ከኢትዮጵያ ወይንም ከኤርትራ ብቻ ጋር ነው መኖር የምንፈልገው ብለው ጥያቄ እስካላነሱ በስተቀር፣ ያልበላችሁን አትከኩ።

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by euroland » 03 Mar 2024, 20:25

ጥሩ ጥያቄ ነው

እነዚህ ሁለት ጀሌዎች እኛን provoke ለማድረግ ካልሆነ በስቀር ሁላችንም የምናውቀው ነው ፤ መሬት ላይ ያለው እውነታ እናውቀዋለን፣ ፈፅሞም አይቀየርም ! የራሳቸው ትንሻን ጎሳ ክልል ካልሆነች እያሉ የሚያለቃቅሱና በወያኔ ልክፍት ጎሰኝነት የተለከፉ እንከፎች የሞራልም ሆነ የእውቀት ልእልና የላቸውም ስለ ሌሎች ጎሳዎች ይሆን ስለ foreign affairs የመዘባረቅ አቅም።

Selam/ wrote:
03 Mar 2024, 19:49
ርዕሱ ስለ ሃገርና ከተማ ስያሜ ሆኖ ሳለ የናንተ ጭቅጭቅ በምን ምክንያት ወደ መሬት አከላለል ውስጥ ተጠምዝዞ ገባ?

አንድ ዓይነት ህዝቦች በድንበር ተከፍለው ሁለት ወይንም ሶስት ሃገራት ውስጥ የሚኖሩት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው እንዴ? ማነው አንድ ሃገር ውስጥ ብቻ ተከልለው መኖር ያለባቸው ያለው? ጀርመኖች በድንበር ተከፍለው ፖላንድ ውስጥ ይኖራሉ፣ አውስትሪያዎችም ጀርመኖች ናቸው። እንግሊዞችና ፈረንሳይዎች ከአንደኛ ዓለም ጦርነት ወዲህ ሳይሸነሽኗቸው አረቦች አንድ ሃገር ነበሩ። በህንድና ፓኪስታን ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች በድንበር ተከፍለው ሁለት ሃገሮች ውስጥ ይኖራሉ።

ስለዚህ አፋሮች ከኢትዮጵያ ወይንም ከኤርትራ ብቻ ጋር ነው መኖር የምንፈልገው ብለው ጥያቄ እስካላነሱ በስተቀር፣ ያልበላችሁን አትከኩ።

Abere
Senior Member
Posts: 14913
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Abere » 03 Mar 2024, 21:34

በተለያየ ጊዜ በጉልበት ተጽኖ እየተደረገብት እንጅ የአፋርን ጎሳ ከጅቡቲ እና ከኤርትራ ድፍጠጣ ነጻ በማውጣት አፋርን አንድ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ለማድረግ የሚንቀሳቀስ ሃይል እንደነበር ይታወቃል። ወያኔ እና ሻዕብያ አንድ ግንባር በመፍጠር 1990ዎቹ ይህን የአፋር አንድ ማህበረሰብ ንቅናቄ በጉልበት በመደፍጠጥ ያከሰሙ ለማስመሰል ጥረት አድርገዋል።በመለስ ዜናዊ በጎፍቃድ የተተወነ ጭብርብሮሽ በመጠቀም ከዚህ አገር እንድህ ከዚያ አገር እንድህ በሚል ብቻ አይቀሬ የሆነውን የተዳፈነ ሰደድ የሚልዮኖች አፋር ህልውና ጥያቄ የሚያቆመው አይደለም። ይህ አይነት ግንዛቤ መሬት ጠፍጣፋ ናት ብለው የሚያምኑት ዘመን ሰዎች እሳቤ ነው።

Post by Selam/ » 03 Mar 2024, 23:29

አቶ ሽብሩ
ምን ያስደንቅሃል? ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ በታሪክ የተጭበረበረ ነገር አለ። ኤርትራ በመለስ ዜናዊ አስተናጋጅነት የጣሊያንን የድንበር አከላለል ተከትላ ተገንጥላለች፣ ጂቡቲን በደርግ ድንቁርና ምክንያት አጥተናል፣ እንዲሁም በተለያየ ጊዜ በሶማሊያ በኩል፣ በሞያሌ በኩል፣ በጋምቤላ በኩል የድንበሮች ቅርፅ ተለዋውጧል። ታዲያ ምነው በደቡብ ሱዳንና በጋምቤላ በኩል ተከፋፍለው የሚኖሩት ህዝቦች አላሳሰቡህም፣ ሞያሌ፣ ሶማሊያና ጅቡቲስ?

አንድ ጊዜ ሶማሊላንድ ሌላ ጊዜ ደግሞ አሰብ እያሉ ከአንዱ ወደብ ወደሌላው ከመዝለልና ጠብ ከመቆስቆስ፣ የሚሻለው በቅድሚያ ከጎረቤቶቻችን ጋር ሰላም መፍጠርና የዲፕሎማሲ መፍትሄ መፈለጉ ነው። አፋሮች ሁለቱም ሃገራቸው ነው፣ በፈለጉት ቦታ መኖር ይችላሉ።

Abere wrote:
03 Mar 2024, 21:34

Post by Abere » 04 Mar 2024, 10:34

ሾተላይዋ ግብጽ ሰላይ

አንቺ እና እኔ መቸም ቢሆን በኢትዮጵያ ጉዳይ አንግባባም ምክያቱም የአንቺ ተልዕኮ የግብጽ እና የሻዕብያ የእኔ ደግሞ ልዑላዊት ኢትዮጵያን መዳረሻ ያደረገ ስለሆነ። የኢትዮጵያን ወደፊት በተመለከት ባዶ አላማ እና ባዶ ራዕይ ነው ያለሽ።

ኢትዮጵያ በሴረኞች ጠላቶቿ የተደረገባትን ከበባ ሰብራ መውጣት አለባት። የተፈጥሮ መልክዐ ምድር እና ነባር ህዝቧን በማንኛውም መንገድ ተጠቅማ መብቷን ታስከብራለች። የዚህ አገር የዚያ አገር ህዝብ ተበትኖ ይኖራል የሚል ቅራቅንቦሽን ብትፈልጊ ካይሮ ካልሆነም አስመራ አታሞ ይዘሽ ደልቂ። የተሰረቀ ንብረት አይመለስም ምክንያቱም ሴረኞች አንድ ጊዜ ሰርቀውታል የሚባል የለም። በግድም በውድም ይመለሳል። እስኪ ስለ ሩስያ ክሪምያ እና ስለ ምስራቅ ዩክሬን ሁኔታ አስረጅን። በአንድ ዩኒቨርስ ለ3ኛ አለም እና ለ1ኛ አለም የተለያየ ህግ አለ እንዴ? ኢትዮጵያ መቸም ይሁን መቸ በቅራቅንቦዎች አስገድዶ የተጫነባትን ከበባ ስብራ ሰባብራ ትወጣለች። ህዝብም ከጎሳ ቅራቅንቦ እና ግጭት ነጻ ይሆናል - ይህ አይቀሬ እውነት ነው።

I have never read from you anything positive to secure a sustainable bottom-line for Ethiopia. You are the soft-speaking /writing/ version of Tog wajale. Your undercover mission is to make Ethiopia permanent dependent on tiny fake created "country". That will never ever work. It will have a full stop.

Selam/ wrote:
03 Mar 2024, 23:29

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Fiyameta » 04 Mar 2024, 10:43

A salt company owned by the agame Mesob/Axumezana :P :P

Right
Member
Posts: 4354
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Right » 04 Mar 2024, 11:07

Soon they will free their land from Eritrea, a tiny republic in the HOA.

Selam/
Senior Member
Posts: 17068
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራን የቆረቆሩ አፋሮች ናቸው

Post by Selam/ » 04 Mar 2024, 17:59

አቶ ሽብሩ
እንደ ስናር አህያ በድንበር ዙሪያ ከምትኳትንና፣ የራስህ ያልሆነውን እየተመኘህ ለሃጭህን ከምታዝረከርክ፣ ዕርጉሙን ዓብይን ከስልጣን አውርደን ሰላም እንዴት በመላው ኢትዮጵያ እንደምናሰፍን እስኪ አስረዳኝ። ወይንም ድንበር ከተሻገርክ አይቀር፣ ቀይ ባህርንም አቋርጠህ የተቀማነው የየመን መሬት ላይ ንፍጥህን አዝረክርክ፣ ወደ ታዛንያም ሩዋንዳም በጥንት ጊዜ የፈለሱትን ወገኖቻችንን ወደ እናት አገራቸው መልሰህ አምጣቸው። ከሰላም አንደበት ልብ የሚቆሰቁስ ሴንሴሽናል ወሬ አገኛለሁ ብለህ፣ ጢምቢራህን አታዙር። ድብዳብ!

Abere wrote:
04 Mar 2024, 10:34

Post Reply