በቀናት ልዩነት ሁለት ኮሎኔሎች ፋሺስታዊውን የኦሮሙማን ጨፍጫፊን ሰራዊት በመክዳት የአማራን ፋኖን ተቀላቅለዋል!!
ኮሎኔል ሸጋው ሁኘኛው የአማራ ፋኖ በጎጃም የሞጣ መብረቁ ተፈራ ብርጌድን ተቀላቅሏል።
ኮሎኔሉ በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ እንደ አንድ አማራ እኔም ይመለከተኛልና ፋኖን ተቀላቅዬ የአብይ አህመድን መንግስት እዋጋዋለሁ በማለት ፋኖን መቀላቀሉን ለኢትዮ 251 ሚዲያ የሞጣ መብረቁ ተፈራ ብርጌድ መረጃውን አድርሷል።
ይቀጥላል…
ድል ለአማራ ህዝብ!!
Please wait, video is loading...