"አሳማ ከመሆን አንበሳ መሆንን መርጬ ፋኖን ተቀላቅያለሁ" ፋኖን የተቀላቀለው ኮለኔል ዓባይ!
የ6ኛ ዕዝ 301ኛ ኮር ምክትል አዛዥ ኮለኔል አባይ ባለፈው ሳምንት የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ዕዝን በይፋ መቀላቀላቸው በዛሬው እለት ተዘግቧል። ኮሎኔል ዓባይ ከ34 ዓመት በላይ በውትድርና ሀገሩን ያገለገለ ሲሆን ጀግና አዋጊ እንደሆነም ይነገርለታል። "
አይቼው አይቼው መንግሥት የዐማራን ሕዝብ ለማጥፋትና አንገት ለማስደፋት እየሠራ መሆኑን ተገንዝቤ አሳማ ከመሆን አንበሳ መሆንን መርጬ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን ተቀላቅያለሁ" ሲሉ ለኢትዮ 251 ሚዲያ መግለጻቸውም ተናግሯል።